Get Mystery Box with random crypto!

ባር ሜሎ ክለብ ድርጅታችን ባር ሜሎ ክለብ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወ | Ethionline jobs

ባር ሜሎ ክለብ

ድርጅታችን ባር ሜሎ ክለብ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

1) የስራ መደብ መጠሪያ cashier
ጾታ፡ ሴት
ብዛት፡ 2
የትምህርት ደረጃ: Accounting diploma or degree
የስራ ልምድ፡ ከስራ መደቡ ጋር በተገናኘ የሰራች እና 1አመት እና ከዚያ በላይ

2) CCTV Camera Control

ጾታ፡ ሴት
ብዛት፡ 2
የትምህርት ደረጃ: በማንኛውም ዘርፍ ድግሪ
የስራ ልምድ : 0 አምት ጀምሮ

3) Bartender

ጾታ፡ ሴት
ብዛት፡ 1
የትምህርት ደረጃ:10 ክፍል ጀምሮ
የስራ ልምድ : 0 አምት ጀምሮ

4) Driver

ጾታ፡ ወንድ
ብዛት፡ 1
የትምህርት ደረጃ:10 ክፍል ጀምሮ
የስራ ልምድ : 2 አምት እና ከዚያ በላይ ደረቅ አንድ መንጃ ፍቃድ ያለው

ደመዎዝ፦ በድርጅቱ አሰራር መሰረት
የስራ አድራሻ፡ አትላስ አዲስ አበባ፡፡

ከላይ የተዘረዘሩትን ሁኔታዎች የሚያሟሉ እና ፍቃደኛ የሆኑ አመልካቾች እስከ መጋቢት 21/2015 ድረስ የት/ት ማስረጃና CV በመያዝ

በአካል ቢሮ ቺቺንያ አካባቢ ባርሜሎ ፊት ለፊት ብርሀን ባንክ ቢሮ ቁጥር 209 በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር +2519-78166993 በመደወል መመዝገብ የምትችሉ ይሆናል::