Get Mystery Box with random crypto!

የወር ወሬያችን ደረሰ!!! በዚህ ወር አጓጊ ርዕስ ይዘን መጥተናል፡፡ ግብረስጋ ግንኙነትና የወር አ | Noble Cup💋

የወር ወሬያችን ደረሰ!!! በዚህ ወር አጓጊ ርዕስ ይዘን መጥተናል፡፡ ግብረስጋ ግንኙነትና የወር አበባ በአንድ ጊዜ ማሰብ ራሱ ሊያስፈራን ይችላል፡፡ ሳይንሱ ኝ የሚለን ሌላ ነው፡፡ ከዶ/ር ዳግማዊት ጋር በግልጽና በጥልቀት እንወያይበታለን፡፡ ሁላችሁ ተጋብዛችኋል፡፡
አርብ ሓምሌ 23 ከቀኑ 10 ሰአት ላይ በZoom ይከታተሉን፡፡ ጥያቄዎች ካሏችሁም ምልስ ማግኝት ትችላላችሁ፡፡ የ Zoom link ለማግኘት ይህንን ተጭነው ይመዝገቡ፡፡
https://docs.google.com/forms/d/1VZxZ9qFs1cxhO091RAGg1nG_wKUDr2kfDAYgJnqXZjE/edit?chromeless=1

Our monthly talk "Yewer Werey" is here!!! We have a very interesting topic for you this month.
Who even thinks Period and sex in the same sentence? Join us on our talk with Dr. Dagmawit about what the science actually says about sex and period. Join us on Friday at 4 PM via Zoom.
To get the zoom link, register here.

https://docs.google.com/forms/d/1VZxZ9qFs1cxhO091RAGg1nG_wKUDr2kfDAYgJnqXZjE/edit?chromeless=1