Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ሴት በህይወት ዘመኗ ምን ያህል ጊዜ የወር አበባ ታያለች? ለወር አበባዋ ንፅህና መጠበቂያ ስ | Noble Cup💋

አንድ ሴት በህይወት ዘመኗ ምን ያህል ጊዜ የወር አበባ ታያለች? ለወር አበባዋ ንፅህና መጠበቂያ ስንት ሞዴስ ትጠቀማለች? የተጠቀመችው ሞዴስ የት ይጣላል? የተጣለውስ መጨረሻው የት ነው? ለመበስበስ ምን ያህል ጊዜ ይፈጅበታል?
ምድርን እንንከባከብ!!