Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia Wushu Federation

Logo of telegram channel ewfed — Ethiopia Wushu Federation E
Logo of telegram channel ewfed — Ethiopia Wushu Federation
Channel address: @ewfed
Categories: Sport
Language: English
Subscribers: 435
Description from channel

This is an official Telegram channel of Ethiopia Wushu Federation. To join our private discussion group please contact the admins @Miskirsoll @Gibelux @aleazart

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages

2021-11-09 12:23:31 የኢትዮጵያ ውሹ ፌዴሬሽን ከህዳር 22-26/2014. ዓ.ም ድረስ ደማቅ የሆነ ከቀደመው ጊዜ የተሻለ እና አሪፍ የሚባል ሽልማትን የሚያስገኝ ለሁሉም ክፍት የሆነ ሻምፒዮና በአዲስ አበባ 4ኪሎ ስ/ት/ስ/ማዕከል ያካሂዳል። ውድድሩ በአርት 16 አመት እና ከዛ በላይ እንዲሁም በፋይት 18 እና ከዛ በላይ የሆናቸው ሁሉ መሳተፍ ይችላሉ ።
የውድድሩ ካታጎሪ እንደሚከተለው ይሆናል።
*በአርት ሴት - ናንኳን/ሰርድ ጀነሬሽን/
- ቻንኳን /ሰርድ ጀነሬሽን/
*በአርት ወንድ - ናንኳን/ሰርድ ጀነሬሽን/
- ከጀል/ሰርድ ጀነሬሽን/
- ብሮድ /ሰርድ ጀነሬሽን/
በሳንሹ/ፋይት/ ደግሞ..በሴት- 48/52 ኪሎ
- 53/56 ኪሎ

በሳንሹ/ፋይት/ደግሞ.በወንድ-48/52 ኪሎ
- 53/56 ኪሎ
- 57/60 ኪሎ
- 61/65 ኪሎ
- 66/70 ኪሎ ናቸው......
ማሳሰቢያ ----ለእያንዳንዳቸው የውድድር ካታጎሪ ለመመዝገቢያ 1000/አንድ ሺህ ብር/ ሲሆን በአርትም በፋይት ለሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች ----- ወርቅ ላመጣ 10 ሺህ
ብር ላመጣ 7ሺ
እንዲሁም ነሀስ ላመጣ 5ሺ ብር ሽልማት ያለው መሆኑንም መግለፅ እንወዳለን። በተጨማሪም በፋይት ውድድሩ ላይ በዉሹ ህግ የሚዳኙ ተወዳዳሪዎች ሁሉ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑንእያሳወቅን.....መመዝገቢያውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000097583149 የኢ/ያ ዉሹ ፌዴሬሽን ብላችሁ በማስገባት ከዛሬ ጀምሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ። የምዝገባው ጊዜ እስከ ህዳር 18/2014 ድረስ ሲሆን ለበለጠ መረጃ 0911673538/0913618715 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ።የኢትዮጵያ ዉሹ ፌደሬሽን
296 viewsgibayehu Mulugeta, 09:23
Open / Comment
2021-10-28 19:46:49
በዋናነት የውድድሩ አላማ በ 2022 ለምናደርገው ኢንተርናሽናል ውድድር ሀገርን የሚወክሉ የተሻሉ ልጆችን ለመመልከት እና በስልጠና የቆዮ ስፖርተኞችን በውድድር ለመለካት መሆኑን እናሳስባለን ።
253 viewsgibayehu Mulugeta, 16:46
Open / Comment
2021-10-28 19:46:49 የኢትዮጵያ ውሹ ፌዴሬሽን ከህዳር 22-26/2014. ዓ.ም ድረስ ደማቅ የሆነ ከቀደመው ጊዜ የተሻለ እና አሪፍ የሚባል ሽልማትን የሚያስገኝ ለሁሉም ክፍት የሆነ ሻምፒዮና በአዲስ አበባ 4ኪሎ ስ/ት/ስ/ማዕከል ያካሂዳል። ውድድሩ በአርት 16 አመት እና ከዛ በላይ እንዲሁም በፋይት 18 እና ከዛ በላይ የሆናቸው ሁሉ መሳተፍ ይችላሉ ።
የውድድሩ ካታጎሪ እንደሚከተለው ይሆናል።
*በአርት ሴት - ናንኳን/ሰርድ ጀነሬሽን/
- ቻንኳን /ሰርድ ጀነሬሽን/
*በአርት ወንድ - ናንኳን/ሰርድ ጀነሬሽን/
- ከጀል/ሰርድ ጀነሬሽን/
- ብሮድ /ሰርድ ጀነሬሽን/
በሳንሹ/ፋይት/ ደግሞ..በሴት- 48/52 ኪሎ
- 53/56 ኪሎ

በሳንሹ/ፋይት/ደግሞ.በወንድ-48/52 ኪሎ
- 53/56 ኪሎ
- 57/60 ኪሎ
- 61/65 ኪሎ
- 66/70 ኪሎ ናቸው......
ማሳሰቢያ ----ለእያንዳንዳቸው የውድድር ካታጎሪ ለመመዝገቢያ 1000/አንድ ሺህ ብር/ ሲሆን በአርትም በፋይት ለሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች ----- ወርቅ ላመጣ 10 ሺህ
ብር ላመጣ 7ሺ
እንዲሁም ነሀስ ላመጣ 5ሺ ብር ሽልማት ያለው መሆኑንም መግለፅ እንወዳለን። በተጨማሪም በፋይት ውድድሩ ላይ በዉሹ ህግ የሚዳኙ ተወዳዳሪዎች ሁሉ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑንእያሳወቅን.....መመዝገቢያውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000097583149 የኢ/ያ ዉሹ ፌዴሬሽን ብላችሁ በማስገባት ከዛሬ ጀምሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ። የምዝገባው ጊዜ እስከ ህዳር 18/2014 ድረስ ሲሆን ለበለጠ መረጃ 0911673538/0913618715 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ።የኢትዮጵያ ዉሹ ፌደሬሽን
265 viewsgibayehu Mulugeta, 16:46
Open / Comment
2021-06-12 17:10:59
672 viewsgibayehu Mulugeta, 14:10
Open / Comment
2021-05-28 19:19:24 ok ..boss
654 viewsgibayehu Mulugeta, 16:19
Open / Comment
2021-05-28 18:51:45 Noted, thank you.
715 viewsAleazar Tilahun, 15:51
Open / Comment
2021-05-28 18:49:01 እንዴት ከረማችሁ እሁድ 4:00 ላይ የጋራ ስብሰባ አለን እንዳትረሱ።
633 viewsgibayehu Mulugeta, 15:49
Open / Comment
2021-05-12 15:06:38 ውድ የውሹ ቤተሰቦቻችንን እንኳን አደረሳችሁ በዓሉ የደስታ እንዲሆንላቹሁ ምኞቴ ነው።ዒድ ሙባረክ!
ሰይፈ ፀሐይ
የኢትዬጲያ ውሹ ፌደረሽን ፕሬዘዳንት
808 viewsMiskir Solomon, 12:06
Open / Comment
2021-05-01 18:25:20 ውድ የዉሹ ቤተሰቦቻችን፣

እንኳን አደረሳችሁ!
በዓሉ የደስታ እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለሁ::
መልካም የትንሣኤ በዓል!

አልዓዛር ጥላሁን
ምክትል ፕሬዚዴንት
ኢትዮጵያ ዉሹ ፌደሬሽን
1.1K viewsAleazar Tilahun, 15:25
Open / Comment
2021-04-22 23:21:32
የ2013 የኢትዮጵያ ውሹ ሻምፒዮና ውድድር በአዲስ አበባ አጠቃላይ አሸናፊነት ተጠናቀቀ ፡፡
ሚያዚያ 14 / 2013 ዓ/ም
ከሚያዚያ 11 – 14 / 2013 ዓ/ም በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የ2013 ዓ/ም የኢትዮጵያ ውሹ ሻምፒዮና ውድድር በዛሬው ዕለት ፍጻሜውን አግኝቷል ፡፡
ውድድሩ የኮቪድ ፕሮቶኮል መሰረት በማድረግ በሁለቱም ፆታ የተካሄደ ሲሆን በተደረገው ውድድር ፦
በሁለቱም ፆታ በሳንሹና በታኦሎ አዲስ አበባ አጠቃላይ አሸናፊ በመሆን የዋንጫ ተሸላሚ ሆነዋል ፡፡
በአርትና በነጻ ፍልሚያ ውድድር ሳንሹ በሴቶች ፦ ፅዮን ቢንያም ከአዲስ አበባ
ታኦሎ በሴቶች ፦ ረቂቅ ንጉሴ ከአዲስ አበባ
ሳንሹ በወንዶች ፦ ወርቅነህ መኮንን ከአዲስ አበባ
ታኦሎ በወንዶች ፦ ዮሐንስ አዱኛ ከኦሮሚያ ኮከብ ተጨዋች በመሆን የምስክር ወረቀት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡
በተጨማሪም ኦሮሚያ ክልል የፀባይ ዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል ፡፡
በሻምፒዮና ውድድሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፣ ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ፣ ኦሮሚያ ክልል ፣ ሐረሪ ክልልና አፋር ክልል ተሳታፊ ሆነዋል ፡፡
830 viewsMiskir Solomon, 20:21
Open / Comment