Get Mystery Box with random crypto!

FACT

Logo of telegram channel factnewsethiopia — FACT F
Logo of telegram channel factnewsethiopia — FACT
Channel address: @factnewsethiopia
Categories: News
Language: English
Subscribers: 1.75K
Description from channel

ወቅታዊ መረጃዎችን የሚያገኙበት ገፅ ከአገር ዉስጥ እና ከውጪ።
FACT IS FACT
ለወዳጅ ያጋሩ
@factnewsethiopia

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


The latest Messages

2021-08-22 00:09:22
እናት ሀገር ትኑር
264 viewsNatty, 21:09
Open / Comment
2021-05-12 23:18:52
እንኳን አደረሰን፤ አደረሳችሁ !

ለመላው እስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው ለኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰን ፤ አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ !

በዓሉ የሰላም ፣ የአንድነት ፣ የፍቅር እንዲሁም የመተሳሰብ ይሆንልን ዘንድ እንመኛለን።
119 viewsNatty, 20:18
Open / Comment
2021-03-15 20:41:15
የማይቀርበት የመጽሀፍ ምረቃ "ከአመጿ ጀርባ"
March 19, 2021 at 5pm (መጋቢት 10፣ 2013 በ11 ሰዓት)
በሳፋየር ሆቴል

ጃዝ ሙዚቃ - በአስሊ ባንድ

የክብር እንግዶች
- ሙላቱ አስታጥቄ
- በድሉ ዋቅጂራ
- በሀይሉ ገብረመድህን
- መኩሪያ መካሻ
- ቸርነት ወልደገብርኤል
- ሕይወት እምሻው
- ትዕግስት ወልተንጉስ
- ዎፕሉቶ ስንቅነህ
- ሶፊያ አብዱልቃድር
- ሰለሞን ሳህሌ ትዕዛዙ
.
@jafbok
3.9K viewsNatty, 17:41
Open / Comment
2021-01-02 14:32:03
#አዲስ_መጽሐፍ

የተሾመ ብርሃኑ ከማል ሁለት አዳዲስ መጻሕፍት ለንባብ በቁ ::

1- የሐረር አሚሮች ሱልጣኖችና ኢማሞች የሕይወት ታሪክ

2- ሌላው የኢትዮጵያ ታሪክ ገጽታ

ይሰኛሉ !!
3.5K viewsNatty, 11:32
Open / Comment
2020-12-13 23:35:47
ዛሬ በመቀሌ ተገኝቼ ከብሔራዊ መከላከያ ሠራዊታችን አዛዦች እና ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ውይይት አድርጌያለሁ። የቴሌኮም እና የኤሌክትሪክ ኃይል መሠረታዊ አገልግሎቶች ከጥገና ሥራ በኋላ ተመልሰው እየቀጠሉ ነው። የመሠረተ ልማት መልሶ ግንባታ እየተከናወነ ሲሆን፣ ሰብዓዊ እርዳታም እየቀረበ ነው። ወንጀለኛውን ቡድን ለሕግ የማቅረብ ሥራችን ይቀጥላል።
Went to Mekelle and met with commanders of the ENDF as well as the Provisional Administration of Tigray. Telecom & electricity currently being restored after repairs; infrastructure works underway & humanitarian relief provided. We will continue apprehending the criminal clique.
2.0K viewsNatty, 20:35
Open / Comment
2020-12-13 23:30:08
1.3K viewsNatty, 20:30
Open / Comment
2020-12-13 23:29:59
1.1K viewsNatty, 20:29
Open / Comment
2020-12-04 16:55:02
በነገራችን ላይ

የአሌክስ እብርሃም " ከዕለታት ግማሽ ቀን " የተሰኘው መጽሐፉ ሁለተኛው ዕትም እየተሸጠ ነው ::

ጃዕፈር መጻሕፍት !!
2.7K viewsNatty, 13:55
Open / Comment
2020-12-04 16:53:58 #EthiopiaCheck

በባሕር ዳር ከተማ ውሃ ተበክሏል በሚል የሚናፈሰው ወሬ ሀሰት መሆኑን የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት አስታውቋል፡፡

ከዚህ በፊትም የከተማውን ሕዝብ ሰላም ለመንሳት በተደጋጋሚ ውሃ እንደተበከለ ተደርጎ በሀሰት ይወራ እንደነበር የአገልግሎቱ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ በሪሁን አለሙ ለአብመድ ተናግረዋል፡፡ ዛሬና ትናንት በተደረገ የናሙና ምርመራ ምንም ችግር እንደሌለ መረጋገረጡንም ገልጸዋል፡፡
2.4K viewsNatty, 13:53
Open / Comment
2020-12-03 15:18:35 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵና በራሺያ ፌዴሬሽን መንግስታት መካከል ኒውክለርን ለሰላማዊ ዓላማ ለማዋል የተደረገ የስምምነት የውሳኔ ሃሳብን አጸደቀ፡፡

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛ ዓመት የስራ ዘመን አምስተኛ መደበኛ ስብሰባው በኢትዮጵና በራሺያ ፌደረሽን መንግስታት መካከል ኒውክለርን ለሰላማዊ ዓላማ ለማዋል የተደረገ ስምምነትን ለማጽደቅ በውጪ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የቀረበለትን ሪፖርትና የውሳኔ ሃሳብ አድምጧል፡፡

የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ስምምነቱ ለሀገሪቱ ከሚኖረው ጥቅም አንጻር ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይቶች ተካሂደው ኮሚቴው አስፈላጊ መሆኑን አምኖበታል ብለዋል፡፡

ስምምነቱ የሀገራቱን የቆየ ግንኙነት የሚጠናክር፣ አዲስ የሀይል አማራጭን የሚፈጥርና በዘርፉ ልምድ ለማካፈል እንደሚያስችል እንደሆነም ተናግረዋል፡፡ምክር ቤቱም የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡

በተጨማሪም ምክር ቤቱ የፌደራልና የክልል መንግስታት የግንኙነት ስርዓትን ለመወሰን የቀረበ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ በህግ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በቀረበለት ሪፖርትና የውሳኔ ሃሳብ ላይ መክሯል፡፡

የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ አቶ አቡ ብርኪ የፌደራልና የክልል መንግስታት የተናጠል ኃላፊነት ያላቸው ቢሆንም አዋጁ በጋራ ስራዎቻቸው ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን እንደሚፈታ ገልጸዋል፡፡
የምክር ቤቱ አባላት አዋጁ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የተመራው ከሶስት አመት በፊት ነበር ለምን ዘገየ፣ ከፌደራል ስርዓት ጋር አይጋጭም ወይ፣ ክልሎች ለመተግበር ያላቸው ቁርጠኝነት ምን ይመስላል የሚሉ ጥያቄወችን አንስተዋል፡፡

የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ አቶ አቡ ብርኪ አዋጁ የፌደራል ስርአቱ የሚያጠናክር እንደሆነ ገልጸዋል፡፡

የምክር ቤቱ አፈ ጉባዓ አቶ ታገሰ ጫፎ የፌደራልና የክልል መንግስታት የግንኙነት ስርዓትን ለመወሰን የቀረበው ረቂቅ አዋጅ በህገ መንግስቱ የተቀመጠውን አንድ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ማህበረሰብ መፍጠርን ያግዛል፣ በአመራሮች በጎ ፈቃድ ላይ ብቻ የሚመሰረት ስርዓት እንዳይኖርም ያደርጋል ብለዋል፡፡

ከክልሎችና ከፌደሬሽን ምክር ቤት ጋር በቂ ውይይቶችም እነደተካሄዱ አንስተዋል፡፡ ምክር ቤቱም የውሳኔ ሃሳቡን በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡

Via #AMA
2.1K viewsNatty, 12:18
Open / Comment