Get Mystery Box with random crypto!

fndata

Logo of telegram channel fndataw — fndata F
Logo of telegram channel fndataw — fndata
Channel address: @fndataw
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 18
Description from channel

Yenelyuye

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages

2021-05-18 19:25:19 ታማኝ ፍቅረኛ: ለበረሀ ጥላ ናት
ጥቅመኛ ሴት: ለኪስ ጥላ ናት
131 viewsKIRA, 16:25
Open / Comment
2021-05-18 19:24:48 የድሀ ቅንጡ ያፏጫል በቂጡ
አሉ እትዬ በለጡ
125 viewsKIRA, 16:24
Open / Comment
2021-05-18 19:24:07 ባል: ሄለው የኔ ፍቅር
ሚስት: የት ነህ
ባል: ባንክ
ሚስት: በቃ ባለፎ ያየነውን የራት ቀሚስ መግዣ ብር ይዘህ ና
ባል: የደም ባንክ እኮ ነው ያልኩሽ
ሚስት: ደምህ ይፍሰስ
ባል: እ
ሚስት: ሽሮ ፈሰስ ሰርቻለው ቶሎ ና
127 viewsKIRA, 16:24
Open / Comment
2021-05-18 19:23:35 እኔ: አፈቅርሻለው
ፍቅረኛዬ: አልገባኝም እስቲ በብር ቀይርልኝ
124 viewsKIRA, 16:23
Open / Comment
2021-05-18 19:21:30 ለምንድነው ግን አይኔን ስጨፍን
ማይታየኝ
91 viewsKIRA, 16:21
Open / Comment
2021-05-18 19:19:07 ወያላው እየጠራ ሳሪስ ሳሪስ ሲልህ አው ትለውና ሲያቆም ግን በእግሬ ነው ምሄደው
86 viewsKIRA, 16:19
Open / Comment
2021-05-18 19:18:30 ዶክተር : ስልካችን ላይ ብዙ virus አለ ስለዚህ ስልካችንን ስናፀዳ በፔስታል ሸፍነን መሆን አለበት
ታካሚ : flight mood ላይ ባረገውስ
ዶክተር : አይ እንደዛ ከሆነማ ስታሰጣው ይበርብሀል
82 viewsKIRA, 16:18
Open / Comment