Get Mystery Box with random crypto!

የአማርኛ version Of For Life Events #Amplified Aug. 22nd ላይ መሟ | For life

የአማርኛ version Of For Life Events

#Amplified

Aug. 22nd ላይ መሟላት የሚገባቸውን ሁሉ ቅድመ ዝግጅቶች አሟልተን ቀኑን በጉጉት እየጠበቅን ነው::
እኛ organizer ሆነን እንዲህ excited ከሆንን ለመፍታታት የሚመጣው ደግሞ ምን አይነት mood ውስጥ እንደሚሆን ማሰቡ እራሱ ትልቅ ደስታ ይፈጥርልናል::

ይህ Event እንደሌላው Limit ያለው celebration አደለም ... አስብት እስቲ ደግሰን ጠርተናችሁ እንዴት እስከዚህ ሰዐት ድረስ ብቻ እንላለን... 9 ላይ ቢጀምርም እናንተ ስትጠግቡት ነው ምትለዩን::

አዎ ይህ Event በበቃኝ የሚወጣበት ዝግጅት ነው

ትኬት ለማግኘት official telegram bot ላይም እንፈልጋለን ማለት ትችላላችሁ በInstagram account ላይም ማዋራት ትችላላችሁ::

Contact us on our telegram bot

@Forlyf04bot

Our Instagram account

@Forlyf04

You also contact our ticket handlers directly by these number

0988746151

0987134041

0944370091


ይድረስ ለወጣቱ:-

በ150ብር የማይታመን ቀን አብረን እናሳልፍ

ከFor life Events