Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም AI Programming ቤተሰቦች - - - - - - - - - - - - - - - - - - - | AI Programming

ሰላም AI Programming ቤተሰቦች
- - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - -
Computer Science, Software Engineering , IT Filed ወይም በራሳችን በምንማርበት ጊዜ ብዙዎቻችን የማንረዳው እና የማናስትውለው በትምርት ደርጃ የማይሰጥ ግን ለየትኛውም ፕሮጀክት ወሳኝ የሆነ UI & UX
ምንም አይነት ፕሮጀክት ከመስራታችን በፊት ቢያንስ ከነዚ አንዱን ቀድመን መስራት ይጠበቅብናል
Low Fidelity
Medium Fidelity
High Fidelity
የብዙ ሰው መመረቂያ (senior project | Documentation) ላይ ያልው UI ለብቻው ማርክ ቢያስጥ 10/100 አያገኙም ለምን
እና ብዙ የስራ እድሎችን የምናጣው፤ ጊዜ የምናጠፋው UI በአግባቡ ስለማንሰራ ነው፡፡