Job Title: ተራኪ / Voiceover artist Job Type: Remote Work Location: Anywhere/remote Vacancies: 2 Description: የአማረኛ ትረካ ላይ ሰርቶ የሚያውቅ ወይም ችሎታው ያለው ሰው አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን። ችሎታው አለኝ ብሎ ሚያስብ ሰው ከሁለት ደቂቃ ያልበለጠ ድምፅ ቀርፆ መላክ ወይም ከዚህ ቀደም የሰራቸውን ስራዎች ሊንክ መላክ ይችላል። Salary/Compensation: 3500 __________________ Private Client 3 Jobs Posted | Hired 2 times #Media_and_communication From: @freelance_ethio | @freelanceethbot For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic 4.4K views16:39