Job Title: Game Zone Supervisor Job Type: Permanent (Full-time) Work Location: Addis Ababa Applicants Needed: female Description: ቦታ- መብራት ሃይል ገርጂ ፆታ- ሴት ፀባይ - ታማኝ, ተግባቢ, ቀልጣፋ ችሎታ - መሰረታዊ የኮምፒውተር እዉቀት ያላት የስራ ቀናት - ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ደሞዝ - 2500 የስራ መግቢያ ጠዋት 3፡00 ሲሆን መውጫ ደግሞ 2:00 ነው የመኖሪያ ሰፍራዋ ወደ መብራት ሃይል ገርጂ የቀረበ ብቻ መታወቂያ ያላት እንዲሁም ተያዥ ማቅረብ የምትችል ፈቃደኛ የሆናችሁ አመልካቾች በ 0911745927 ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ Salary/Compensation: 2500 __________________ Xtreme Entertainments [Verified Company ] 3 Jobs Posted | Hired 0 times #Secretarial_and_office_management From: @freelance_ethio | @freelanceethbot For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic 2.2K views09:32