Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: የእንጨት ስራዎች አናፂ Job Type: Contractual Work Locatio | Afriwork (Freelance Ethiopia)

Job Title: የእንጨት ስራዎች አናፂ

Job Type: Contractual

Work Location: Addis Ababa

Vacancies: 2

Applicants Needed: male

Description: የስራ መደብ: እንጨት ስራዎች አናፂ
የቅጥር ሁኔታ: በ ጊዜያዊነት
ተፈላጊ የሰው ብዛት፡  02
ፆታ ፡ ወንድ
የስራ ቦታ፡ ቡልጋርያ
ደሞዝ፡  3000 ብር
  ተፈላጊ የስራ ልምድ ፡ከ 0-6 ወር
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡  10+2 ፤ በ እንጨት ስራ ከ ቴክኒክ ና ሙያ ስልጠና የወሰደ
ለ ስራ ቦታው ቅርብ የሆነ እድማ 18-25  ጥሩ ስነ ምግባር ያለው ፣ ታማኝ የሆነ ።
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሞሉ አመልካቾች ስራው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት ብቻ  በ +2519 11 85 59 20 በመደወል  መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Salary/Compensation: 3000

__________________

Private Client

1 Jobs Posted | Hired 0 times

#Manufacturing_and_production

From: @freelance_ethio | @freelanceethbot

For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic