Job Title: Cashier Job Type: Permanent (Full-time) Job Sector: #Accounting_and_finance Work Location: Addis Ababa Experience Level: Entry level Vacancies: 4 Applicants Needed: Female Salary/Compensation: 4000 ETB Monthly Description: የስራው አይነት: የቤቲንግ ቤት ትኬት ቆራጭ (Cashier) የስራ ሰዓት: በሳምንት ስድስት ቀን ከጠዋቱ 3:30 እስከ ማታ 2 ሰዓት። እረፍት ከሰኞ እስከ አርብ በአንዱ ቀን። ደሞዝ 4000 ብር (ቲፕ አለው) አድራሻ: ጀሞ እና አብነት አካባቢ ላይ የሚኖር ሰው መሆን ይኖርበታል። የኮምፒውተር እውቀት ያለው እና ተያዥ ማቅረብ የሚችል። __________________ ድርሻዬ አቦነህ ሙላቱ [Verified Company ] 10 Jobs Posted | Hired 1 times From: @freelance_ethio | @freelanceethbot For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic 5.6K views05:25