Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: ጉዳይ አስፈፃሚ Job Type: Permanent (Full-time) Job Sec | Afriwork (Freelance Ethiopia)

Job Title: ጉዳይ አስፈፃሚ

Job Type: Permanent (Full-time)

Job Sector: #Broker_and_Case_closer

Work Location: Addis Ababa

Experience Level: Junior

Applicants Needed: Female

Salary/Compensation: Monthly

Description:
-  የጨረታ ሰነድ መግዛት
- ጨረታ ማስገባት
- ገቢዎች ወርሃዊና ዓመታዊ report ሄዶ ማስፈፀም እና የሰራተኛ ግብር መክፈል
- ጨረታ ከወተወዳደርንባቸው ድርጅቶች CPO እና sample ሄዶ መቀበል
- ቀልጣፋ እና ከሰው ጋር የመግባባት ችሎታ ያለው/ያላት
-  የስራ ልምድ ቢኖር ይመረጣል
- ተያዥ ማቅረብ የሚችል
- የትራንስፖርት ክፍያ አለዉ
- ደሞዝ 2500
- ፆታ ሴት
- የስራ ሰዓ
- አድራሻ ጦር ሐይሎች (ለቦታዉ ቅርብ የሆነ ብቻ)
የስራ ስዓት - ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን ቅዳሜ ግማሽ ቀን
- ልምዳችሁን በቴሌግራም ላይ ላኩልን እንደውላለን

ማሳሰቢያ: ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የማታሟሉ ወይም በዘርፉ የስራ ልምድ የሌላችሁ, እባካችሁ አታመልክቱ::

__________________

Beto building finishing work training plc
[Verified Company ]

2 Jobs Posted | Hired 0 times

From: @freelance_ethio | @freelanceethbot

For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic