Job Title: ሴት የኮፒ ቤት ሰራተኛ Job Type: Permanent (Full-time) Job Sector: #Shop_and_Office_attendant Work Location: Addis Ababa Experience Level: Intermediate Applicants Needed: Female Salary/Compensation: Monthly Description: ድርጅታን ሴት የሽያጭ ሰራተኛ መቅጠር ይፈልጋል የምንፈልገው ሰራተኛ ሲኤምሲ(CMC)/ፊጋ /ጉርድ ሾላ አካባቢ የምትኖር በቂ የስራ ልምድ ያላት የጽህፈት ስራ የምትችል (Amharic typing, copy, print, binding) Computer and internet መጠቀም የምትችል የተለያዩ የኢንተርኔት ፎርሞችን መሙላት የምትችል የስራ ቦታ ሲኤምሲ ሚካኤል የስራ ሰዓት ከስኞ አስከ ቅዳሜ ከጠዋት 2:00 -ማታ1:00 ደሞዝ : በስምምነት __________________ Private Client 2 Jobs Posted | Hired 0 times From: @freelance_ethio | @freelanceethbot For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic 6.9K views17:56