Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: የቤቲንግ ቤት ትኬት ቆራጭ (Betting Cashier) Job Type: Perma | Afriwork (Freelance Ethiopia)

Job Title: የቤቲንግ ቤት ትኬት ቆራጭ (Betting Cashier)

Job Type: Permanent (Full-time)

Job Sector: #Accounting_and_finance

Work Location: Addis Ababa

Experience Level: Entry level

Vacancies: 2

Salary/Compensation: 4000 ETB Monthly

Description:
የስራው አይነት የቤቲንግ ቤት ትኬት ቆራጭ

-ፈጣን ቀልጣፋ እና ታማኝ የሆነች/ነ ከደንበኞች ጋር በመግባባት መስራት የምትችል/የሚችል
-ፆታ ሴት/ወንድ
-የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ ማታ 1:30 ሰዓት።
-እረፍት በሳምንት አንድ ቀን።
-ደሞዝ 4000 ብር (ቲፕ አለው)
-የኮምፒውተር እውቀት ያላት/ያለው እና ተያዥ ማቅረብ የምትችል/የሚችል።
-ለስራ ቦታው ቅርብ ብትሆን ይመረጣል

አድራሻ: ፈረንሳይ ጉራራ

__________________

Private Client

3 Jobs Posted | Hired 0 times

From: @freelance_ethio | @freelanceethbot

For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic