Get Mystery Box with random crypto!

ማስጠንቀቂያ ! በአሁኑ ሰዓት ብዙ ሰዎች እንዲሁም የቻናላችን አባላት 999 ላይ ነፃ ጥቅል አ | Freshman course

ማስጠንቀቂያ !

በአሁኑ ሰዓት ብዙ ሰዎች እንዲሁም የቻናላችን አባላት 999 ላይ ነፃ ጥቅል አገኘን ብለው unlimited monthly pacage ( ያልተገደበ ወርሃዊ ጥቅል ) እየገዙ ነው ቴሌ እስከአሁን ስለዚ ነገር ያሳወቀው ጉዳይ የለም! ሲመስለኝ ሰሞኑን 999 ኝን optimize እያደረጉት ነበር በዛ መሃል የተፈጠረ Bug ይመስለኛል እናም ልላችሁ የምፈልገው ነገር ነፃ አገኘን ብላችሁ በቀጣይ የማትወጡበት እዳ ውስጥ እንዳትገቡ ነው ( ብራችሁን ቀጣይ ቀን በ Negative ሊቆጥርባችሁ ይችላል ) የኛ ያለሆነ ነገርም አይጠቅመንም ስለዚህ ሁሉንም ነገር በራሳችሁ ሀላፊነት አድርጉ ወደ ፊት ለሚመጣባችሁ ችግር

ሼር

እናም እሄን ልላችሁ ነው የመጣሁት መልካም ምሽትን ተመኘውላችሁ

MULLERAPP
Share
@Freshman_course
@Freshman_course
@Freshman_course