#WachemoUniversity በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ግንቦት 09 እና 10/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ • የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው • ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው • የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት • 3×4 ፎቶግራፍ (8) • ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ • የስፖርት ትጥቅ በ Re-admission እና Withdrawal ወጥታችሁ የነበራችሁ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች ዳግም ቅበላ ግንቦት 11 እና 12/2014 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። ━━━━━━━━━━━━━━━━━ Please subscribe Freshman course new you tube channel https://www.youtube.com/channel/UCI7AEUVrqDi0ptgjCPZtGnw 4.2K viewsElectrical Engineer, 09:54