#BongaUniversity በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የቅበላ ጊዜ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ • የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው • ከ9 እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው • 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ (8) • ብርድልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ • የስፖርት ትጥቅ ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። 3.0K viewsElectrical Engineer, 08:21