Get Mystery Box with random crypto!

#WerabeUniversity በ2014 ትምህርት ዘመን ከትምህርት ሚኒስቴር ወደ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ | Freshman course

#WerabeUniversity

በ2014 ትምህርት ዘመን ከትምህርት ሚኒስቴር ወደ ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹህ የቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሃ ግብር ተማሪዎች የ1ኛ አመት 1ኛ ሴሚስተር ምዘገባ ግንቦት 15-16/2014 የሚከናወን መሆኑን እያሳወቅን ተማሪዎች ለምዝገባ ሲመጡ፡

፨የ8ኛ፣ የ10ኛና የ12ኛ ክፍል ክልላዊና ብሄራዊ ፈተና ውጤት ዋናው እና አንድ የማይመለስ ኮፒ
፨ከ9-12 ትራንስክሪፕት ዋናውና አንድ የማይመለስ ኮፒ
፨ የስፖርት ትጥቅ፣አንሶላ፣ብርድ ልብስ፣ትራስ ልብስ ይዘው ማምጣት ይኖርባቸዋል፡፡

·ማሳሰቢያ-
የ2012 ወይም የ2013 ባች የቅድመ ምረቃ መደበኛ መርሃ ግብር ተማሪዎች ሆነው የ1ኛ አመት 1ኛ ሴሚስተር ምዝገባ ፈጽመው ነገር ግን ትምህርት ሳይጨርሱ የመልሶ ቅበላ ፎርም ሞልተው ትምህርት ያቋረጡ ተማሪዎች የመልሶ ቅበላ ፎርም በመያዝ ግንቦት 15-16/2014 ብቻ ለመልሶ ቅበላ ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡

የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት


Join freshman course