Get Mystery Box with random crypto!

#MizanTeppiUniversity በ2014 የትምህርት ዘመን ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ | Freshman course

#MizanTeppiUniversity

በ2014 የትምህርት ዘመን ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ የመጀመሪያ አመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ ዩኒቨርሲቲው መቀበል የሚጀምርበት ጊዜ #ግንቦት_17 እና 18/2014 ዓ/ም መሆኑን እያስገነዘብን ተማሪዎቻችን ወደ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ መንቀሳቀስ ከመጀመራችሁ በፊት ሪፖርት ማድረጊያና የመመዝገቢያ ቦታ እንደሚከተለው ይሆናል፡

1ኛ. በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት መስክ ለተመደባችሁ ተማሪዎች -ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ፣

2ኛ. በማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስክ ለተመደባችሁ ተማሪዎች- ሚዛን- አማን ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ መሆኑን እየገለጽን

ለምዝገባ ስትመጡ፡

የ10ኛና 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤት እንዲሁም ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪብት ኦሪጂናልና ሦስት ኮፒ፣

የቅርብ ቀን ሦስት በአራት (3x4) የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ (ብዛት = 9)

ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ ይዛችሁ መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡

ማሳሰቢያ፣ ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
Psychology chapter one
School of though





ቴሌግራም ላይ እንዴት ገንዘብ እንዳገኝን የሚያሳይ video





Score nice achievement
Check this video