🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#JinkaUniversity ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ የ2014 ዓ.ም | Freshman course

#JinkaUniversity

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ የ2014 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ለመቀበል ከግንቦት 25-26/2014 ጥሪ ማስተላለፉ ይታወሳል። በመሆኑም የተማሪዎችንና የተማሪ ወላጆችን ድካምና እንግልት ለመቀነስ ሲባል እስከ ኮንሶና አርባምንጭ ከተሞች የነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት መወሰኑን ስናሳውቃችሁ በደስታ ነው።

በዚህም መሠረት በሁለቱም ማእከላት ማለትም በኮንሶና አርባምንጭ ከተሞች የሚያስተባብሩ ኮሚቴዎች የተዋቀሩ ሲሆን የአስተባባሪዎችን አድራሻ በዚሁ በዩኒቨርሲቲው የፌስቡክ ገፅና የቴሌግራም ቻናል t.me/JKUPIR ላይ የምናስቀምጥላችሁ ይሆናል። #ዩንቨር