Get Mystery Box with random crypto!

#DillaUniversity ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለ2014 ዓ.ም የተመደቡ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ | Freshman course

#DillaUniversity

ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለ2014 ዓ.ም የተመደቡ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎቹን ከረቡዕ ሰኔ 15/2014 ዓ.ም ጀምሮ መቀበል ይጀምራል።

የዩኒቨርሲቲው 'ሀሴዴላ' ግቢ ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን እንደሚቀበል ተገልጿል።

የአዲስ ገቢ ተማሪዎች መመዝገቢያ ካምፓሶች፦

• በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የተመደባችሁ
ኦዳያኣ ግቢ
• በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ የተመደባችሁ
ሀሴዴላ ግቢ
• በመምህርነት ሙያ ዘርፋ የተመደባችሁ
በዋናው ግቢ

ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች Pdf እና መረጃ
  @freshman_course