Get Mystery Box with random crypto!

ስቲቭ ጆብስ ፣ ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር እና ዋልት ዲስኒን ምን እንደሚያመሳስላቸው ያውቃሉ? በ | ስለ መፅሀፍት በጥቂቱ

ስቲቭ ጆብስ ፣ ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር እና ዋልት ዲስኒን ምን እንደሚያመሳስላቸው ያውቃሉ? በተለያዩ ዘርፎች ቢሰሩም፣ እያንዳንዳቸው በአስተሳሰባቸው ፣ በድርጊታቸው እና በንግግራቸው ዓለምን ቀይረዋል፡፡ ይህንን ያደረጉት ከአላማው “WHY” በመጀመር ነው።
ግን ይህንን እንዴት አሳኩት? ደራሲው Simon Sinek (ሳይመን ሲኔክ) በ Start With Why መጽሐፍ ውስጥ ሰዎች በሁሉም ሰው ላይ አዎንታዊ ተፅእኖ ያለው ዘላቂ ስኬታማ ንግድ እንዲፈጥሩ ለማስቻል፤ ይህ የአነሳሽነት ኃይል በሰፊው እንዲስፋፋ የሚያደርጉ ተሞክሮዎችን ያብራራል፡፡
ተስፋ ሰጪ ይመስላል አይደል? ስለዚህ የበለጠ ለማወቅ ‘Start With Why’ን ያንብቡ!
የመጽሐፉ ሀሳቦች ሌሎችን ለማነሳሳት ለሚፈልጉ፣ ደግሞም በስራቸው እርካታ እና ስኬት እንዲሰማቸው ለሚፈልጉ ሁሉ ይሆናል፡፡
በተጨማሪም ፣ በዓለም ላይ የለውጥ ተፅእኖን የመፍጠር እና የማከናወን ፍላጎት ያላቸውን መሪዎች ያነቃቃል።