Get Mystery Box with random crypto!

GOD'S GOSPEL

Logo of telegram channel godsgospel — GOD'S GOSPEL G
Logo of telegram channel godsgospel — GOD'S GOSPEL
Channel address: @godsgospel
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 980
Description from channel

KNOWING God and making Him KNOWN!❤
እግዚአብሔርን ማወቅ እና ማሳወቅ!

for more information use
👉 @BiniGrham

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages

2022-07-26 14:36:04
Healing streams online service with Pastor Chris Oyakilhome

Register here www.healingstreams.tv/zone/EWCA1
163 viewsBini Grham, edited  11:36
Open / Comment
2022-07-22 14:05:37
The beauty and accuracy of the word of God.

የእግዚአብሔር ቃል ፍፁም እውነተኛ፣ ውብ፣ የማይሰለች እና የሚለውጥ ቃል ነው።
213 viewsBini Grham, edited  11:05
Open / Comment
2022-07-20 21:18:46 እድል ሁሉ እድል አይደለም

ሰይጣን በሚያቀርባቸው #እድል_መሳይ እድሎች ብዙዎቸን #ገድሏል ብዙዎችን ከጫወተ ውጭ አድርጎአል: #በድህነት መካከል የሚማቅቀውን ሰው #ስፍራውን #ለማስለቀቅ የሚደረግ የአቅርቦት #ዕድል "#አየበላህ ተጓዝ" በሚል መሪ ቃል #በስኬት ባቡር ድሃውን ቢያሳፍረው አቅርቦቱ እድል #ቢመስልም የስኬት ባቡር #ስፍራውን_መልቀቁን ላለወቀ ሰው #ከባድ_አደጋ ነው: ምክንያቱም #እድለኛ ተብዬው የእድልን #ትርጓሜ የሚያያይዘው #ያጣውን_ከማግኘት ጋር እንጂ #ያገኘው እድል #ከነጠቀው_ማንነት አለመሆኑ የእድልን #ክፉ ጎን #ይጋርዳል::
ስለዝሀ እድሎች #ሁሉ ከሰማይ አይደሉም መመርመር አለባቸው:: #የሚገድልህን #የሚያጠፋህን እድል #ለመናቅ ለማጥፋት #አታንገራግር::
እግዚአብሔር #አጥፋ የሚልህ #የሚያጠፋህን ነው
እግዚአብሔር #ተው የሚልህ እሱን #የሚያስተወህን ነገር ነው.... #ተወው


#Join
@GodsGospel
@GodsGospel
166 viewsBini Grham, edited  18:18
Open / Comment
2022-07-16 08:57:21
“#አፉን የሚጠብቅ #ነፍሱን ይጠብቃል፤ ከንፈሩን የሚያሞጠሙጥ ግን #ጥፋትን ያገኘዋል።”
— ምሳሌ 13፥3
230 viewsBini Grham, edited  05:57
Open / Comment
2022-07-16 08:57:21
187 viewsBini Grham, 05:57
Open / Comment
2022-07-15 08:38:59  “ዘመኑ #ቀርቦአልና የሚያነበው፥ የትንቢቱን ቃል የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፈውን የሚጠብቁት ብፁዓን ናቸው።”
  — ራእይ 1፥3
210 viewsBini Grham, 05:38
Open / Comment
2022-07-07 14:11:22 If you are #not full of the holy spirit,you will #seek to repair your #reputation and #CHANGE_YOUR_CHARACTER.
People who are #full of holyspirit they #don't worry about their reputation or work on their character. #They_cultivate a relationship with the holy spirit and the holyspirit #AFFECTS their #CHARACTER and their character #CHANGES_THEIR_REPUTATION. Without being full of the holyspirit,you will constantly fight people who talk bad about you. what are they saying?..why are they saying..i need to explain...
You will always repair your reputation but the real problem is your CHARACTER. Then you realize why they are saying bad stuff is because "I have something to do with it" then you're gonna work on ur CHARACTER..That's when you are full of #SELF. But when you are full of #SPIRIT you cultivate a relationship with the holyspirit and that relationship it AFFECTS your #FACE,it AFFECTS UR #ATTITUDE,it AFFECTS UR #BEHAVIOUR and your #CHARACTER AFFECTS YOUR #REPUTATION!!

#VLAD_SAVCHUK
@Godsgospel
@Godsgospel
98 viewsBini Grham, edited  11:11
Open / Comment
2022-06-21 21:51:55 አንድ መንፈሳዊ ሚስጥር ላካፍላችሁ!

ሰዎች በተለይም ክርስቲያኖች አብዛኛውን ጊዜ የሚሰሩት ስህተት ሰይጣንን ተጠያቂ ማድረግ ነው። በአገልግሎት፣ በትምህርት፣ በቢዝነስ፣ ከሰዎች ጋር በለ ግንኙነት እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ለሚደርስብን እክል ወይም በሕይወታችን ወደፊት ለመሄድ ስንቸገር፣ ለውጦች እየፈለግን የምንፈልጋቸውን ለውጦች ግን ማየት ስያቅተን ሰይጣንን ተጠያቂ ማድረግ የተለመደ ነው፣ የሆነ ቦታ ለመድረስ እየፈለግን ነገር ግን ካለንበት ወደፊት ጠጋ ማለት ሲሳነን ሰይጣን ነው የከለከለኝ ስንል ብዙ ጊዜ እንደመጣለን። ይሄ ፈጽሞ ስህተት ነው፣ ወዳጆች ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ በእኛም ምትክ በሰይጣን ለይ ፍጹም ፣ ዘላቂ ፣ የመጨረሻ እና የማይቀለበስ ድል ተቀዳጅቷል! ይህ ድል የክርስቲያኖችም ነው። ይሄ ማለት ሰይጣን እጁን አጣምሮ ይቀመጣል ማለት አይደለም፣ ነገር ግን የቱንም ያህል ቢዋጋ የተሸነፈ ነው። ስለዚህ ክርስቲያን በሕይወቱ ለሚከሰቱ መጥፎ ነገሮች ሁሉ ሰይጣንን ተጠያቂ ማድረጉ ለተሸነፈ ጠላት እውቅና (Credit) እንደመስጠት ያለ ሞኝነት ነው፤ እንደዚህ ያለው አስተሳሰብ ሰይጣንን የሚያከብር እና ኢየሱስ ክርስቶስ በሰይጣንና በጨለማ ሃይላት ሁሉ ላይ የተቀዳጀውን ድል የሚያኮስስ ነው።

ታዲያ ማነው ተጠያቂ? ወደፊት ላለመሄዴ፣ አንድ ቦታ ለመቆሜ ወይም ለመጥፎ ነገሮች ማነው ተጠያቂ? እራሴው ነኝ! በውስጤ ያለው አሮጌው ሰው ነው። ለዚህ ነው መጽሐፍ ቅዱስ በኤፌሶን 4፥22 ላይ -“አሮጌውን ሰው አስወግዱ፥” የሚለን። አሮጌው ሰው የሰይጣን አቻ ነው፣ ምንአልባትም የከፋ ይሆናል፣ ሰው ለሰይጣን ጥቃት እንኳ የሚጋለጠው በአሮጌው ሰው ምክንያት ነውና።

የዕብራውያን መልእክት ጸሓፊ ክርስቲያኖችን እንደዚህ በማለት የተናገረውም በዚሁ ምክንያት ነው---“እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።” — ዕብራውያን 12፥1-2--- በዚህ ጥቅስ ውስጥ የተሰመራውን ተመልከቱ፣ ኃጢአት የሚለው ቃል የሚገልጸው የግብር ኃጢአትን ብቻ አይደለም ነገር ግን በውስጣችን ያለውን አሮጌውን ሰው ነው፣ ይህ ሰው ኃጢአተኛ ተፈጥሮ ያለው ሰው ነው። በግልጽ እንደምናነበው ይህንን አሮጌ ሰው ይህ ክፍል "ሸክም" እና "ቶሎ የሚከብ ወይም በቀላሉ ተብትቦ የሚይዝ" ይለዋል። ወዳጆቼ ክርስቲያኖች ወደፊት እንዳንሮጥ ሸክም እና በቀላሉ ተብትቦ የሚይዝ እና ያለንበት የሚያስቆም ጠላት የሆነብን ሰይጣን ሰይሆን በእኛ ያለው አሮጌ ሰው ነው። መጽሐፍ ቅዱስ "አስወግዱት" ነው የሚለን። ይህንን አሮጌ ሰው ከስወገዳችሁ ሰይጣን በእናንተ አንዳች የለውም!

ወደ ግባችሁ ለመድረስ ሸክም የሚሆንባችሁን እና በቀላሉ ተብትቦ በፊታችሁ ከተዘጋጀው የከበረ ሩጫ የሚያስቆማችሁን አሮጌውን ሰው አስወግዱት! ፀጋ ይብዛላችሁ!

ተወዳጆች ሌሎችም መንፈሳዊ መልእክቶች ለማግኘት ቻናሌን ተቀላቀሉ

@TheDeepThingsOfGod
@TheDeepThingsOfGod
32 viewsBini Grham, 18:51
Open / Comment
2022-05-28 07:03:00
“እንግዲህ #እግዚአብሔርን_በመምሰልና በጭምትነት ሁሉ ጸጥና ዝግ ብለን እንድንኖር፥ ልመናና ጸሎት ምልጃም ምስጋናም ስለ ሰዎች ሁሉ ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንትም ሁሉ እንዲደረጉ #ከሁሉ_በፊት እመክራለሁ።”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥1-2
64 viewsBini Grham, edited  04:03
Open / Comment
2022-04-24 08:37:02 "ለኅጥአን የሚደማው ልቡ ስራውን አቆመ። የዓለም ብርሃን በሞት ጥላ ውስጥ ገባ። ወደ እግዚአብሔር መግቢያ በር የሆነው በታተመ መቃብር ገባ። የበጎች እረኛ በበጎቹ ተገደለ። ትንሣኤና ሕይወት የሆነው ጌታ ተገደለ። ኢየሱስ ክርስቶስ ሞተ ሞቶ ግን አልቀረም የሞትን መውጊያ ሰብሮ የሲዖልን ማስፈራራት ዝም አሰኝቶ ድል ነሳ። ሕያው ሆኖ ሕያው አደረገን።
ኦ ሃሌሉያ!!!!"

ወዶናል፤ ራሱንም ለእኛ አሳልፎ ሰጥቷል።

ትንሳኤ የነፍስ ጉዳይ ነው።
መልካም በዓል።
156 viewsBini Grham, 05:37
Open / Comment