🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

መዝናኛውን ቻናል በእንደዚህ አይነት ነገሮችን መለጠፋችን በጣም ይቅርታ ግን እንደራሴ አንድ አን | OUR FALCON MEMORIES

መዝናኛውን ቻናል በእንደዚህ አይነት ነገሮችን መለጠፋችን በጣም ይቅርታ

ግን እንደራሴ አንድ አንድ ነገሮችን ብዬ ልለፍ

1.ውሻውን ገመዱን እርዝመክ ስታስርለት የፈታከው ይመስለዋል

2.ይብላኝ ለምስኪኑ የትግራይ ህዝብ እንጂ የአየር ጥቃት ፈፅሞ ማባረር የደቂቃ ስራ ነው

3.እናንተ የsocial media አርበኞች ሆይ እባካችሁ ይሄን የቁም ሬሳ የሆነውን ትርክታችሁን አቁሙ