Get Mystery Box with random crypto!

OUR FALCON MEMORIES

Logo of telegram channel golden_meme — OUR FALCON MEMORIES O
Logo of telegram channel golden_meme — OUR FALCON MEMORIES
Channel address: @golden_meme
Categories: Animals , Automobiles
Language: English
Subscribers: 592
Description from channel

ለተተኪ ጊዜውን ማይለቅ አይኖርም::
Since 2013…..
The Biggest falcon students Memorable time platform

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


The latest Messages 7

2021-08-27 22:07:13
335 views19:07
Open / Comment
2021-08-26 22:13:35
453 views19:13
Open / Comment
2021-08-23 11:57:25
187 views08:57
Open / Comment
2021-07-29 23:36:58 የጌታቸው ረዳ የትናንት ንግግር
አብይ የትግራይን ህዝብ ካላንበረከከ እንቅልፍ አይወስደውም
የኢትዮጲያን ህልም ያጠፋው ንጉስ ካልተባልኩ ብሎ በራሱ ህልም ውስጥ የጠፋው አብይ ነው
አዳነች አበቤ የትግራይን ህዝብ ፈቅደን ብናኖረው ጁንታው አሸነፈ ብሎ ሲጨፍር አደረ ብላ ዘግናኝ ንግግር ከምትናገር ጋር የሆነ ጊዜ ጋር አብሬ እሰራ እንደነበረ ሳስበው ይሰቀጥጠኛል
አገኘው እና የአማራ ልሂቅ ሁመራ የእኛ ነው ይላሉ ሁመራ ሲቆጣጠሩ ግን ዘርፈው አቃጥለው ነው የሄዱት እንጂ ሀገራቸው ቢሆን ባያለሙት እንኳን አያወድሙትም ነበር ፤ የአማራ ህዝብ በእነሱ አይወከልም የአማራ ህዝብ ከዘረፉት ምን አገኘ ፤ በዛ ሁሉ የትግራይ ውድመት ምን አተረፈ
አብይ ባንኮች ዘግቶ መንገድ ዘግቶ መብራት ስልክ አጥፍቶ ነዳጅ እንዳይገባ አድርጎ የትግራይን ህዝብ ጉሮሮ አንቆ በጦርነት አልሆን ሲለው በሌላ መንገድ ልግደላቹ ብሎ የሰላም ጊዜ ሰጠው ብሎ በቲቪ መምጣት ምን ይባላል ፤ አሁንም የእውነት ሰላም ከተፈለገ መፍትሄው የትግራይ ህዝብ ወደ ተረጋጋ ህይወት እንዲገባ አድርጎ ከዛ የኢትዪጲያ ጉዳይ ያገባናል የሚሉ ሁሉ መወያየት መደራደር ሲችሉ ነው
ሀገሪቷን ጦርነት ውስጥ ከተው አንድ ጥይት እስኪቀር እንዋጋለን የሚል ለህዝብ ደንታ የማይሰጣቸው መሪዎች እያሉ እንዴት ሀገራችን ሰላም ትሆናለች
ለአንድ ሰው ስልጣን ሲባል ስንት የኢትዮጲያን ልጆች ነው መሞት ያለባቸው
የአማራ ህዝብ ጠመንጃ መያዝ ባህሉ ነው እስካሁን በተቆጣጠርናቸው ቦታዎች አንድም ቦታ እኛ ህዝብን መሳሪያ አላስፈታንም ተረጋግቶ እንዳይኖርም አላደረግንም ፤ እኛ ከአማራም ከአፋርም ህዝብ ጋር ግጭት የለንም
አብይ ሀገር ማዳን ዘመቻ ይላል ትግራይ ኢትዮጲያ አይደለም እንዴ ወይስ ገፍተው ገፍተው ገንጥለውናል
ከኢትዮጲያ ከተገነጠልንም ዝም ብሎ መውጣት የለም ያኮረፈ ባል ወይ ሚስት ነው እንደዛ የሚፋታው ስለዚህ ከኢትዮጲያ ከተፋታንም ስርአት ባለው መንገድ ነው ሂደቱን ጠብቀን የሚገባንን ንብረት ተካፍለን ነው
ሰው ቀይ ኮፍያ ስላለበስከው ጥሩ ወታደር ኣይሆንም፣ እንዳውም ለኢላማ ያመቻል።
ለአማራ ህዝብ መንገድ የተሰራለት በኢህአዲግ ጊዜ ነው የአማራ ልሂቃን ግን አማራ ውስጥ መሬት ላይ ስላለው እውነታ እንኳን ማውራት አይፈልጉም ታላቋ ኢትዮጲያን የመሰረትነው እኛ ነን በሚል የህልም አለም ውስጥ ነው ያሉት
ትግራይ ይህችን ቁጥር ይዞ እንዴት ያሸንፈናል ይላሉ ያልተረዱት ግን እዚህ ውስጥ ህዝቦች አይደለም ጦርነት የገጠሙት የአማራ ተስፋፊ ልሂቅ ከኢሳያስ እና ከአብይ ጋር ሆነው የትግራይ ህዝብን ለማንበርከክ ለማጥፋት የከፈቱት ጦርነት ነው
አገኘው በአደባባይ ወጥቶ የትግራይ ህዝብ ጠላት ነው ይላል እውነት ነው ለእሱ ጠላት ነው አልንበረከክም ብሏቸዋል
ከ21ኛ ክፍለጦር በህይወት የቀረ ካለ ወሮታ ከፋይ ነን።
አሁንም ጥላቻቸው ቀስት ይዘህ ገጀራ ይዘህ ውጣ ይሉታል እነሱ መሳሪያቸውን አስረክበው
በአሁን ሰአት የፌድራሉ ሰራዊት ባህርዳርን ጎንደርን አዲስ አበባን የመከላከል አቅም የለውም
የእኛ ሰራዊት በአሁን ሰአት አዲስ አበባ መግባት ቢፈልግ የሚከለክለው ሀይል የለም ያ ማለት መንገድ ላይ ተኩስ አይገጥመንም ማለት አይደለም ፤ እኛም እዛ ከመድረሳችን በፊት ይሄ ጦርነት ይቆማል ብለን ነው የምንገምተው
አብይ የሰለጠነ ሰራዊት ጨርሶ አጃቢዎቹን የፕሬዝዳንቷን አጃቢዎች መላክ ጀምሯል
እነሱ እኛን ካላጠፉ ሰላም አያገኙም እኛ እነሱን የማጥፋትም ሆነ ህይወታቸውን የማመስ ፍላጎት የለም ግን ሊያጠፋ ጦር ይዞ የመጣን አመራር ጉሮሮን መያዝ አለብን
የትግራይ ህዝብ ለመብቱ ከማንም በላይ የሚቆም መስዋት የሚከፍል ነው የትግራይ ህዝብ ባርነትን ከሚያይ እራሱን ጨምሮ ልጆቹ ቢሞቱ የሚመርጥ የሚገርም ህዝብ ነው
የእነ አብይ አላማ የትግራይ ህዝብ በመሪዎቹ እንዳይተማመን ብቻ ሳይሆን በራሱም እንዳይተማመን ነበር የትግራይ ህዝብ ግን አፈር ልሶ በባርነት ላለመገዛት ታግሏል ሌሎችም ህዝቦች እኛ ለቅጽበትም ቢሆን ባርነትን መሸከም እንችላለን ወይ ብለው መጠየቅ አለባቸው
በመድፍ በጀት ቤቶችን የሚያፈርስ የህግ ማስከበር አይተንም ሰምተንም አናውቅም
የትግራይ ህዝብ የተደራጀ ህዝብ ነው በአመራር የሚያምን ህዝብ ነው የትግራይ ህዝብ ለመሬቱ ለሀይማኖቱ ለአንድነቱ እስከመሰዋት የሚቆርጥ ህዝብ ነው
የዚ ህዝብ የዛ አመራር አካል ስለሆንኩ እኮራለሁ
የትግራይ ዲያስፖራ እንቅልፍ አጥተህ የታገልክለት ድምጹን ያሰማህለት በሁሉም መድረክ የተሟገትክለት የትግራይ ህዝብ ጠላቶቹን አሸንፏል ብቻ ሳይሆን እንዳይመለሱ አድርጎ ይቀብራቸዋል
አሉላ አባነጋ በተባለው ትግራይ ውስጥ በተደረገው ኦፐሬሽን ዋናዎቹ የሚባሉት የአብይ ሃይሎች ተደምስሰዋል ከ30ሺ - 40ሺ የሚሆን ወታደር ከጥቅም ውጪ ሆኗል
አሁን የአብይ ወታደር የሚባል የለም እንዳለ ከጥቅም ውጪ ሆኗል ለምሳሌ በራያ በኩል ካሰለፋቸው ለቁጥር የሚታክቱ ታንኮች እና ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎ እጃችን ገብተዋል
አሁን አዲስ የመጡት የኦሮሚያ እና የአማራ ጨምሮ የተለያዩ የልዩ ሀይሎች በሙሉ በሚባል ደረጃ ገበሬዎች የነበሩ እና በጣም ኋላቀር መሳሪያ የታጠቁ ናቸው አንዳንዶቹ ከ500 አመት በፊት የነበረ መሳሪያ ይዘው ነው የሚመጡት
እነ አገኘው የአማራን ወጣት እንደገና ሊያስጨርሱ ነው
አገኘው ተሻገር ጤነኛ እንዳልሆነ የምታውቂው አላማጣ ከተያዘች እራሴን አጠፋለው ብሎ ወልዲያ ሲደረስ ምን ይላል እሱ የተወለደበትን ቦታ ሲያዝ ምን ሊል ነው
የእኛ ሰራዊት ቆቦ ሮቢት ሲገባ ህዝብ በደስታ ነው የተቀበለው ምክንያቱም በሚስቱ በርስቱ በእንጀራው የመጣበት የለም እሱን አዉቋል እነዚህ ሽፍቶች ትግራይ ላይ ብቻ ሳይሆን እሱም ላይ እንደዘመ ያውቃል
የአማራ ልዩ ሀይል በቴዎድሮስ ስም ብርጌድ ይዘው መጥተው 2 ሰአት አልተዋጉም ፤ አንዱ ወዳጄ እንደውም የጀግናውን ስምን አጎደፉት ብሎ በቁጭት ተናግሯል
አሁንም አብይ ሚሊዮን ኢትዮጲያዊንን ከየቦታው መልምሎ በ3 ቀን አሰልጥኖ አሁንም ይዞ ይመጣል መድፍ ስንተኩስ ገና ተበትኖ ወደመጣበት እንደሚመለስ እናውቀዋለን
የአብይ እንጀራ እያምታቱ መኖር ከሆነ ሌላ ቦታ እያምታታ ይኑር የትግራይ እናቶችን እህቶቻችንን እያስፈራራ እየጨፈጨፈ እነ ሞናሊልዛን እየደፈረ እግር እየቆረጠ ንብረት እያወደመ ግን መቀጠል የማይችልበት ደረጃ እናደርሰዋለን
አብይ ነገ ከየቦታው ለቅሞ የሚያመጣችው ሚሊዮን ኢትዮጲያዊያንስ የሚሞተው ለምን አላማ ነው ህጻናትን እናቶችን ለመድፈር ፤ የገበሬውን ማረሻ ለመስበር ይሄ ፍታዊ አላማ ሆኖ አያውቅም ፤ አንድ አባት እንደውም እግዚያብሄር በጣም ጨከነብን ሊያጠፋን ከፈለገ በስንቱ ነገር ኮሮናን ጨምሮ ሊያጠፋን ሲችል እንዴት ላይበሉዋቸው ከብቶቻችንን ገለው የሚሄዱን ይልክብናል ብለውኛል
እነ ብርሃኑ ጁላ ይሄን ሁሉ ሰራዊት አስበልተው አሁንም አያፍሩም ወጣቱን ዱቄት የሆነውን ጁንታ እንቀብረዋለን እያሉ ይመለምላሉ
352 views20:36
Open / Comment
2021-07-27 22:30:13
592 views19:30
Open / Comment
2021-07-27 22:30:12
562 views19:30
Open / Comment
2021-07-26 00:08:05
72 views21:08
Open / Comment
2021-07-26 00:03:02
76 views21:03
Open / Comment
2021-07-12 10:43:00 https://www.instagram.com/reel/CRN45nCAIuD/?utm_medium=copy_link


50 likes on the insta post for pt.2
986 viewsedited  07:43
Open / Comment
2021-07-12 10:28:37 https://www.instagram.com/p/CPGjs2sNKM_/?utm_medium=share_sheet
698 views07:28
Open / Comment