🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#ኮንሰርት_ለፋሲል ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብን በዘላቂነት ለማጠናከር በሸራተን አዲስ የተዘጋጀው | Gondar Gebeta

#ኮንሰርት_ለፋሲል

ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብን በዘላቂነት ለማጠናከር በሸራተን አዲስ የተዘጋጀው የገቢ ማስገኛ መርኃ ግብር በትላንትናው እለት ተካሂዶ በስኬት የተጠናቀቀ ሲሆን አርብ ግንቦት 20 በባህርዳር ግንቦት 21 በጎንደር ከፍተኛ አቀባበል እና የንጉስ እራት የተዘጋጀ ሲሆን ቅዳሜ አመሻሽ በአፄ ፋሲለደስ ስታዲየም ለደጋፊዎች ኮንሰርት ተዘጋጅቷል።

በኮንሰርቱ ላይ ተጫዋቾች የቡድኑ አባላት ይገኛሉ ክለባችን ለማጠናከር በሚደረገው ማንኛውም ገቢ ማስገኛ ፕሮግራም ላይ ደጋፊዎቻችን እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።

የፋሲል ከነማ ዋና ስፖንሰር ዳሽን ቢራ ኮንሰርቱን ለማዘጋጀት ዝግጅቱን አጠናቋል እናመሰግናለን ዳሽን ቢራ።

የቴዎድሮስ መቀመጫ 100 ብር በቋራ መቀመጫ 50 ብር ገቢው ሙሉ ለሙሉ ለክለባችን ማጠናከሪያ ስለሚውል ሁሉም ደጋፊ የበኩሉን ለመወጣት መቅረት የለበትም።

#እናመሰግናለን

የቪዲዮ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችን Subscribe ያድርጉ!
https://www.youtube.com/channel/UC-Er22UDSHJTvloM4UeyyVA

@Gionamharabot @Gionamhara