Get Mystery Box with random crypto!

ከ41 አመት በሗላ በኦሎምፒክ የተሰራ ታሪክ! ኬንያውያን 'የባህል ስፖርታችን' የሚሉትን ውድድር | Gugie Event & Promotion 🇪🇹

ከ41 አመት በሗላ በኦሎምፒክ የተሰራ ታሪክ!

ኬንያውያን "የባህል ስፖርታችን" የሚሉትን ውድድር ለሜቻ ግርማ እንዲህ ደስ በሚል የእግር አጣጣል ዘሎት ብሩን ገቢ አርጓል።

አትሌት እሸቱ ቱራ በ1980 የሞስኮ ኦሎምፒክ ነሀስ አግኝቶ ነበር። ከ41 አመት በሗላ በ3 ሺህ መሰናክል የተገኘ የመጀመርያ ሜዳልያም ሆኖ ታሪክ ተሰርቷል።

አንበሳ!
Via:- Elias Meseret