Get Mystery Box with random crypto!

ዘ-ሐበሻ

Logo of telegram channel habeshah — ዘ-ሐበሻ
Logo of telegram channel habeshah — ዘ-ሐበሻ
Channel address: @habeshah
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 13
Description from channel

🔴ዘ-ሐበሻ
-ሀበሻነታችንን በተላበሰ እና ባማረ መልኩ ስለሀገራችን ታሪክ እና ትኩስ ዜናዎች ከፈለጋችሁ @habeshah ይቀላቀሉ፡፡
በ ዘ-ሐበሻ
በሙዚቃ ምሽቶች ስለ ዘፈኖች ትንተና ይሰጣል
የግጥም ቃላቶች ይፈተሻሉ
ታሪካችን ይዳሰሳል
ዘፈኖች በእኛ እና በዘ-ሐበሻ ቤተሰቦች ይታያሉ ይለቀቃሉ

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages

2022-07-25 20:13:42
እህታችንን አፋልጉን !

ከላይ በፎቶው የምትመለከቷት ወጣት ቃልኪዳን ይርጋ ትባላለች።

ባለፈው አርብ ከቤት እንደወጣች ባለመመለሷ መላ ቤተሰብ ተጨንቋል።

ቃልኪዳን ነዋሪነቷ የአዲስ አበባ ሲሆን አርብ ሐምሌ 15 , 2014 ዓ.ም ጠዋት 12:30 ላይ ነው ለስራ ከቤት የወጣችው።

ከዛ አንስቶ ድምጿ አልተሰማም፤ ስልኳም ዝግ ነው።

ቃልኪዳንን የያየ በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ደውሎ 0911654546 / 0911252506 / 0964605329 ያሳውቀን ሲሉ ቤተሰቦች ጥሪ አቅርበዋል።

ይህን መልክት ሼር አድርጉ።

@tikvahethmagazine
710 views17:13
Open / Comment
2022-07-18 19:09:30
1.2K views16:09
Open / Comment
2022-07-18 19:09:25 ማራቶን ማራቶን ማራቶን ልዕልቷ ታምራት እና ጎይቶቶም ሆኑ ባለቤቷ ! ይህ በቡድን ፍቅር የደረጀው የኦሪጎን ሌላው ምትሃት ነው ። ከፍልቅልቋ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ የድል እናት ደራርቱ ቱሉ ጋር በአለም ሻምፒዮና የታየ ! ሶስተኛው ወርቅ !
ጎይቶቶም ገ/ ስላሴ ፅናት ያጀገናት ሳተና ከአረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሰንደቋችን ጋር በአለም ሻምፒዮና አንፀባርቃለች ። ኢትዮጵያ የራጮች ምድር ! ማሸነፍን ከወረሱ ጀግኖቿ ጋር ከኦሪጎን ሰማይ ደምቃለች ።
1.1K views16:09
Open / Comment
2022-07-17 19:07:02
1.1K views16:07
Open / Comment
2022-07-17 19:06:57 በለተ ሠንበት ሌላ ታምራት

907 views16:06
Open / Comment
2022-07-16 23:57:55
937 views20:57
Open / Comment
2022-07-16 23:57:22
860 views20:57
Open / Comment
2022-07-16 23:00:25 ዛሬ ምሽት 4:20 የሴቶች 10000 ሜ ፍፃሜ በUSA ኦሪገን ይካሄዳል። ኢትዮጵያ በሶስት አትሌቶች ትወከላለች። የለተሰንበት ግደይ እና ሲፋን ሀሰን ፍጥጫ ከወዲሁ እየተጠበቀ ነው። የሁለቱ ፍጥጫ ከትራክ ላይ ፉክክርም የዘለለ ትርጉም አለው፤ ታሪካዊ እንዲሁም ፖለቲካዊ! ሲፋን ከ BBC ጋር ባደረገቺው ቆይታ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ወክላ መሮጥ እንደማትፈልግ እና ኦሮሚያ ነፃ እስካልወጣች ድረስ…
816 viewsedited  20:00
Open / Comment
2022-07-16 20:19:09
800 views17:19
Open / Comment
2022-07-16 20:19:04 ዛሬ ምሽት 4:20 የሴቶች 10000 ሜ ፍፃሜ በUSA ኦሪገን ይካሄዳል።

ኢትዮጵያ በሶስት አትሌቶች ትወከላለች።

የለተሰንበት ግደይ እና ሲፋን ሀሰን ፍጥጫ ከወዲሁ እየተጠበቀ ነው።

የሁለቱ ፍጥጫ ከትራክ ላይ ፉክክርም የዘለለ ትርጉም አለው፤ ታሪካዊ እንዲሁም ፖለቲካዊ!

ሲፋን ከ BBC ጋር ባደረገቺው ቆይታ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ወክላ መሮጥ እንደማትፈልግ እና ኦሮሚያ ነፃ እስካልወጣች ድረስ ለኔዘርላንድ መሮጧን እንደምትቀጥል ስትገልፅ

ለተሠንበት በበኲሏ ኢትዮጵያን ወክላ በአለም ሻምፒዮና እንዲሁም በኦሎምፒክ መድረክ መሮጥ የልጅነት ህልሟ እንደሆነ በአንድ ወቅት ከETV ጋር ባደረገቺው ቃለ መጠየቅ ገልፃለች።

ማን ያሸንፍ ይሆን???

ለተሠንበት ወይስ ሲፋን
የኣንድነት ወይስ የተገንጣይነት ስነ ልቦና

ወይስ ውድድሩ ያልተጠበቀን አትሌት ያነግሳል??


ምሽት 4:20 አብረን የምናየው ይሆናል
834 views17:19
Open / Comment