Get Mystery Box with random crypto!

ጥራት ያለው ምግብ በተመጣጣኝ ዋጋ የት አገኝ ይሆን ብለው አስበዋል? . ከቤተሰብ፣ ከፍቅረኛ ወይ | Hawassa ገበታ™

ጥራት ያለው ምግብ በተመጣጣኝ ዋጋ የት አገኝ ይሆን ብለው አስበዋል?
.
ከቤተሰብ፣ ከፍቅረኛ ወይንም ደግሞ ከጓደኛችሁ ጋር የት ለመዝናናት፣ ለመመገብ ወይንም ጊዜ ለማሳለፍ አሰባችሁ?
.
በከተማችን ሀዋሳ ውስጥ ያሉ ሬስቶራንቶች ፣ ካፌዎች፣ ሆቴሎች የምግብ ዋጋ ዝርዝር እንዲሁም አድራሻቸውን በቀላሉ እዚው እጅዎት ላይ ይዘን ከተፍ ብለናል፡፡
.
ካፌ ወይንም ደግሞ ሬስቶራንትዎን
እዚህ ቻነል ላይ በማስተዋወቅ ተደራሽነታችሁን እንዲሁም ተገልጋይ ደንበኞቻችሁን ከፍ ያድርጉ!
.
Wondering where to get quality food and places to hangout in Hawassa? We got your back, We’ll guide you through some cool spots to hangout in the beautiful city of Hawassa.
.
You can find Hotels, cafes and restaurants menu with detailed infos and reviews including personal suggestions.
.
We are working with cafes, restaurants and hotels in Hawassa so don’t lose in the competition. Advertise your Cafes and restaurants on our social media platforms and get a huge return on your business.
.
Contact Us: @HawassaGebetaCS
.
Advertise With us! Hawassa Gebeta