Get Mystery Box with random crypto!

ብዙ ጊዜ ልጆች ላይም ሆነ አዋቂዎች ላይ ጥቃት ከደረሰና ጉዳዩ ወደ ህግ ከሄደ የህጉን አተገባበር፣ | HERE4U

ብዙ ጊዜ ልጆች ላይም ሆነ አዋቂዎች ላይ ጥቃት ከደረሰና ጉዳዩ ወደ ህግ ከሄደ የህጉን አተገባበር፣ መብቶቻችንን እንዲሁም ሌሎች ከህግ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን መረጃዎች ላናውቅ እንችላለን። ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ከከለላ ለልጆች መምሪያ ላይ የተወሰዱና በልጆች ላይ ጥቃት ከደረሰና ፍርድ ቤት ከሄድን ማስታወስና ማወቅ የሚገቡን ዋና ዋና ነጥቦች ናቸው።

°°

If and when sexual abuse happens to children or even adults, most of us don't know what the legal processes and proceedings look like or we don't know much about our rights and the services we can demand. Here are some excerpts from Kelela for Children about key points we must always remember if we go to court for such cases.


#ከለላ #KelelaGuides