🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Mâhi's spät🖖

Logo of telegram channel higenss — Mâhi's spät🖖 M
Logo of telegram channel higenss — Mâhi's spät🖖
Channel address: @higenss
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 201
Description from channel

U can see ma daily trends, pics
Video, squat😘 style music
😄fashion wear
And hot quotes
U can upload ur hot pics✌️😃
@X_mahlow
U can follow me on instagram 👉👉👇. @_x.mah_

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages

2021-07-16 19:39:12 Subscribe my YouTube channel and don't forget to share like comments
90 viewsJudi, 16:39
Open / Comment
2021-07-16 19:38:31

94 viewsJudi, 16:38
Open / Comment
2021-05-02 09:31:22 'ክርስቶስ ተንስኣ እምሙታን በዐቢይ ኃይል ወስልጣን...'
ለክርስትና እምነት አማኝ በሙሉ
እንኳን ለጌታችን ለአምላካችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣኤ በሠላም አደረሳችሁ።
180 viewsMahi, 06:31
Open / Comment
2021-03-31 23:47:13
Available onhand
Contact me @losing_myself
Hurry grab yours
246 viewsMahi, 20:47
Open / Comment
2021-03-27 10:02:30
On hand

Size........37&38

Price..........1,750

@lizstyles21

+251937535226
242 viewsMahi, 07:02
Open / Comment
2021-02-03 22:32:36 አስቸኳይና አሳሳቢ ማሳሰብያ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።

ሼር ካላደረጋችሁ በወንድማችሁ ላይና በእህታችሁ ላይ ሞትን ፈርዳችኋል ማለት ነው ።

የሳምንቱ አነጋጋሪ የህፃናት መጥፋት በመላው ኢትዮጵያ ልዩ ትኩሳትና አነጋጋሪ ጉዳይ ሁላችሁንም ይመለከታል እባካችሁ አንዴ ልብ ብላችሁኝ አድምጡ። ሰው ሆኜ መፈጠሬን የጠላሁበት ዘመን ላይ መድረሴ በጣም ቢያሳዝነኝም ነገሩን ግን ከአድማጭ ጆሮ ላደርስ ዘንድ ውስጤ አስጨነቀኝ ።

በኢትዮጵያ ሰሞኑን ብዙ ህፃናት በአሮጊቶች እየተሰረቁ መሆኑንና የኩላሊት ስርቆት መጀመሩን ለመታዘብ በቅቻለው ። አንዲት ህፃን ከአዳማ ቡርቃ ትምህርት ቤት ተሰርቃ በማግስቱ ጠዋት ላይ ኩላሊትዋ ተወስዶ አስከሬንዋ በተወሰደችበት አካባቢ ተጥሎ መገኘቱ ህዝቡን በጣም አስደንግጧል ።

በተመሳሳይ ሁኔታ አንዲት ሴት ስምንት ህፃናትን ታክሲ ኮንትራት ይዛ ልትሰወር ስትል ባለታክሲው ተጠራጥሮ የስምንቱንም ህፃን ህይወት ለመታደግ ሴትየዋ ያለችውን መንገድ ትቶ ታክሲውን ወደ ፖሊስ ጣብያ ይዞ ቀጥታ ኮንትራቱን ፖሊስ ጣብያ ያደርገዋል ሁሉንም ነገር ለፖሊስ ያስረክባል ። ሴትየዋም ስትጠየቅ ተደራጅተው በሀገር ውስጥ እንደተበተኑ ፍንጭ ሰጥታለች ።

ወገኖቼ ንቁ ! የአወሳሰድ ስልታቸውንም ልጠቁማችሁ ፦ እንደ አሮጊት መስለው እቃ ተሸክመው ፣ የደከሙ መስለው ህፃናት ጋር ሲደርሱ እርዱን ይላሉ ። ከዛም ህፃናቱን መድሀኒት ያስነኩና ይከተሏቸዋል ። ሁለት ተከራይ መስለው ቤት በመከራየት ህፃናት ያሉበትን ሰፈር ይቃኛሉ ። ከዛም ሰው አካባቢው ከሌለ ህፃናትን ከአካባቢው ይሰውራሉ ። ወገኖቼ አሁን የሁላችንም ቤት ሳይንኳኳ አልቀረም ።

መፍትሔውን ልንገራችሁ ከንፈር መምጠጥ አይደለም ከከተማ እስከ ገጠር ይህቺን መልእክት በማድረስ ህፃናትን በአይነቁራኛ ልንጠብቃቸው ልንከታተላቸው ይገባል ። ከሰው ጋር እንኳን ሆነው ሲሄዱ የተለየ ባህሪ ሲያሳዩ አቁመን ልንጠይቅና ልንመረምር ይገባል ። የህፃናት ጥበቃ የወላጅ ብቻ ሳይሆን የህብረተሰቡም ክትትል እንዲሆን በጥብቅ አሳስባለው ። ጆሮ ያለዉ ይስማ !

እባክህን ይህቺን መልዕክት ሼር አድርጋትና
በርካታ ነፍሳትን ከሞት አፋፍ አድን !

ሼር ያድርጉ

ዶ/ር ሊያ ታደሰ
ተጨማሪ መረጃዎች
@Dr_Lia_Taddese
@Dr_Lia_Taddese
264 viewsMahi, 19:32
Open / Comment
2021-02-02 17:38:23


@young_voice
203 viewsMahi, 14:38
Open / Comment
2021-01-31 09:27:27 Learn a language with me for free! Duolingo is fun, and proven to work. Here’s my invite link: https://invite.duolingo.com/BDHTZTB5CWWKTX3FT3VIDZE6ZM
208 viewsJudi, 06:27
Open / Comment