Get Mystery Box with random crypto!

ስእል እየሳሉ ብር ማግኘት ይፈልጋሉ? ስእሎትን እየሸጡ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በ Ha | Innovation

ስእል እየሳሉ ብር ማግኘት ይፈልጋሉ? ስእሎትን እየሸጡ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በ Haddisart.com ስእሎን ያስተዋውቁ/ይሽጡ። Haddis Art በኢትዮጵያውያን የተመሰረተ ሲሆን የተመሰረተው ሰአሊዎች የሚያጋጥማቸውን ችግር በመንገዘብ እና ሰአሊዎች በቀላሉ ባሉበት ቦታ ሆነው በዚህ ኦንላይን ፕላትፎርም በመጠቀም ስእሎቻቸውን እንዲያስተዋውቁ ነው።

1. በመጀመሪያ Haddisart.com ላይ በመግባት ከላይ በስተቀኝ በኩል Account ሚለውን በመንካት ከዛ Signup ሚለውን ነክታቹ ትዛዙን በመከተ የሀዲስ አርት አካውንት ክፈቱ

2. አካውንት ከከፈታቹ ቡሀላ ወደ Home Page ሪዳይሬክት ያረጋቹሀል በመቀጠል Sell Now ሚለውን በመጫን የፈለጋቹትን ስእሎን መርጠው ፖስት ያድርጉ። በ Haddis Art ስእሎን ሺሸጡ ኮሚሽን አይኖርም።

Art... The meaning of life

- The First Ethiopian Online Art Gallery -

Founder And CEO - Yohannes Bekele
Founded at - 2020