🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ሁሉም ስራዎች አስቸኳይ ናቸው ሐምሌ 24 /11/ 2013 ፲፱፲፱፲፱ | Find Job In Ethiopia

ሁሉም ስራዎች አስቸኳይ ናቸው
ሐምሌ 24 /11/ 2013
፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱

NGO ስራተኛ የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪሆች በማርኬቲንግ በአካውንቲንግ በማኔጅመንት በኢስትሪ በጆግራፊ አፕላይድ ባይሎጂ አፕላይድ በኬሚስትሪ
የትምህርት ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0 አመት ቀልጣፍም የኦኑ እና የስራ ፍላጎት ያላቸው ደሞዝ 20000
የስራ መደብ ጠቅላላ ሀኪም ለ ሆስፒታል የትምህርት ደረጃ ዲግሪ የስራ ልምድ 1+ አመት ደሞዝ 20,000+
የስራ አይነት ነርስ፣ላቦራቶሪ ቴክኒሻን፣ፋርማሲስት ለ ሆስፒታል የትምህርት ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 1/2 አመት ደሞዝ 5000-8500+
የስራ አይነት አውቶሞቲቭ ት/ት ደረጃ ዲግሪ ልምድ 0+ ደሞዝ 6000+
የስራ አይነት ፀሀፊ እና reception ደርባ እምትሰራ ት/ት ደረጃ በሴክሬተሪያል ሳይንስ ዲግሪ ልምድ 1+ ደሞዝ 5000+
የስራ መደብ ሲኒየር መካኒክ የትምህርት ደረጃ በሞያው የተማረ ደሞዝ 6000+
የስራ መደብ lecture for collage in business management, accounting, computer science ት/ት ደረጃ ዲግሪ እና ከዛ በላይ ልምድ:1+ ደሞዝ:8000+
የስራ መደብ ሱፐር ቫይዘር እና ማናጀት ለሱፐርማርኬት የትምህርት ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ
የስራ ልምድ 1+አመት ደሞዝ 7500-9000+
የስራ አይነት electrical engineering ትምህርት ደረጃ ዲግሪ ፆታ ሴ/ወ ልምድ1+ ደሞዝ 5000+
የስራ መደብ graphics designer or ህትመት ዲዛይን የትምህርት ደረጃ በዘርፉ ብቁ ለሆኑ የስራ ልምድ 0 አመት ደሞዝ በስምምነት
የስራ አይነት ካሸር ለ ድርጅት እና ለ ላውንጅ ለማታ እና ለቀን ት/ት ደረጃ ዲግሪ በአካውንቲንግ ፆታ ሴት ልምድ 0+ ደሞዝ 4000+
የስራ መደብ F&B control፣ባር ቴንደር፣ዌተር ፓር ታይም እና ፉል ታይም የትምህርት ደረጃ 10+ የስራ ልምድ 0/ 2 አመት ደሞዝ 3000-6000+
የስራ መደብ environmental health
የትምህርት ደረጃ ዲግሪ የስራ ልምድ 2+አመት ደሞዝ 7000+
የስራ መደብ ማርኬቲንግ ለ ሴልስ የትምህርት ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0/2 አመት ደሞዝ 4500-8000+
የስራ መደብ ስቶር ኪፐር ለሬስቶራንት የትምህርት ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0+ አመት ደሞዝ 4500+
የስራ መደብ IT ባለሞያ ት/ት ደረጃ ዲግሪ+ ልምድ:1+ ደሞዝ 5000+
የስራ መደብ ካሸር ዌተር ባርማን ሼፍ የማታ እና የቀን የትምህርት ደረጃ በሞያው እውቀት ትምህርት ያለው የስራ ልምድ 0/1 አመት ደሞዝ 4000_ 7000
የስራ መደብ መካኒካል ኢንጅነር ት/ት ደረጃ ዲግሪ ልምድ:0 ፆታ ወ/ሴ ደሞዝ:4000+
የስራ አይነት HR ለ ሆቴል ት/ት ደረጃ ዲግሪ ልምድ 2+ ደሞዝ 7500+ ጥቅማጥቅም
የስራ አይነት አካውንታንት ሆቴል ላይ ም ት/ት ደረጃ ዲግሪ ፆታ ወንድ ልምድ 3+ ደሞዝ 6500+
የስራ መደብ ሆቴል night superior እና ዌተር በሺፍት ት/ት ደረጃ በዘርፉ ብቁ ለሆኑ ልምድ 0 አመት ደሞዝ:3000-7000+
የስራ መደብ ድራጊስት par time ልምድ 0+ ት/ት ደረጃ በዘርፉ ብቁ ለሆኑ ደሞዝ :ማራኪ
የስራ መድብ ጠቅላላ ሀኪም፣ HO coc ፣ነርስ ለ home care የትምህርት ደረጃ ዲግሪ የስራ ልምድ 0 አመት ደሞዝ 8000-13000+
የስራ መደብ ሪሴፕሽን እና ላይብረሪያን የትምህርት ደረጃ ዲፕሎማ/10+ የስራ ልምድ 0/1አመት ደሞዝ 3500-5000+
የስራ መደብ የውበት ባለሞያ (ማሳጅ፣ሞሮኮ፣ሜካፕ፣የፀጉር) ባለሞያ ት/ት ደረጃ በዘርፉ ብቁ ለሆኑ ሆቴል እና የውበት ሳሎን ላይ ልምድ:0+ ደሞዝ:5000+
የስራ ሃይነት Dental doctor የትምህርት ደረጃ ዲግሪ የስራ ልምድ 0/1 ለ አሰላ አመት ደሞዝ 18000+ነውን ጥቅማጥቅም
የስራ መደብ ጫማ ፋብሪካ ላይ እምትሰራ የትምህርት ደረጃ
10ኛየስራ ልምድ 0 አመት ደሞዝ በስምምነት+ ፆታ ሴት
የስራ መደብ ነርስ፣ፋርማሲስት ድራጊስት፣ላብራቶሪ ቴክኒሻን፣አዋልጅ ነርስ የትምህርት ደረጃ license ያላቸው ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 1/3 አመት ደሞዝ 5500-6700+
የስራ አይነት online advertising ት/ት ደረጃ 10+ ጥሩ አቋም ያላቸው ፆታ ሴት ደሞዝ 3000+
የስራ መደብ ሴልስ ህንፃ ማሳሪያ ላይ የትምህርት ደረጃ 10/12+
የስራ ልምድ 1+ አመት ደሞዝ 4500+
የስራ መደብ ሹፌር ደረቅ 1 2 3 ህዝብ 1 የድሮ 3+ኛ እና አውቶ የትምህርት ደረጃ 8/10 የስራ ልምድ 1/3 አመት ደሞዝ 3000+
የስራ አይነት የፅዳት ክፍል ሀላፊ ት/ት ደረጃ 8+
ልምድ ያላቸው ደሞዝ በስምምነት
የስራ መደብ Hotel ስራ አስኪያጅ የትምህርት ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 1/3 አመት ደሞዝ 5000_8000+
የስራ መደብ ላውንደሪ ቦይ/ገርል የትምህርት ደረጃ
10ኛየስራ ልምድ 0/1 አመት ደሞዝ በስምምነት
የስራ መደብ ፐርቼዘር እና ንብረት ክፍል የትምህርት ደረጃ ዲፕ/10/12 የስራ ልምድ 1/2 አመት ደሞዝ 4000-5000+
የስራ መደብ Auto mechanic የትምህርት ደረጃ Level 1/2/3/4 የስራ ልምድ 0 አመት ደሞዝ 4500-5500+
የስራ መደብ network technician የትምህርት ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0-1+ አመት ደሞዝ 4500-6000+
የስራ ሃይነት engineering sales degree in civil Engineering sales የትምህርት ደረጃ ዲግሪ የስራ ልምድ 1 ሴልስ ላይ የሰራች አመት ደሞዝ 5000 -7000+
ፆታ ሴት
የስራ መደብ ካሸር፣ዳቦ ጋጋሪ፣ሽያጭ፣ የትምህርት ደረጃ ዲፕሎማ/12 የስራ ልምድ 0/2 አመት ደሞዝ 4500-7000+
የስራ መደብ ካሸር፣ዲስፕለይ ላይ እምትሰራ፣ዌተር አየር መንገድ ላለ ካፌ ት/ት ደረጃ 10+ ልምድ:0: ሴት ደሞዝ:3000-5500+
የስራ አይነት ፀሀፊ ለ ኤጀንሲ እና ለመንጃ ፍቃድ ት/ቤት ት/ት ደረጃ 12+ ልምድ:1+ ደሞዝ:4500+
የስራ መደብ ጂም አሰልጣኝ ት/ት ደረጃ በሞያው የተማረ የስራ ልምድ 0/1 አመት ደሞዝ 6000+
የስራ መደብ House keeping ትምህርት ደረጃ ስርተፍኬት/10 ልምድ 0/1 አመት ደሞዝ በስምምነት
️️የስራው አይነት የስብጥር ባለሞያ የትምህርት ደረጃ
8+ የስራ ልምድ 0 አመት ደሞዝ:3500-4500+
የስራ መደብ ሁለገብ ሠራተኛ የትምህርት ደረጃ 10+
ደሞዝ 4000+
የስራ አይነት ፕሮፌሽናል እና ጀማሪ ሰአሊ የት ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ/10+ የስራ ልምድ 0/1 አመት ደሞዝ 4500-5500+
የስራ መደብ ስልክ ኦፕሬተር የትምህርት ደረጃ 10/12 የስራ ልምድ 0 አመት ደሞዝ 3500- 4000
፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱፲፱
አድራሻ:22 አውራሪስ ሆቴል ከፍብሎ 22 clinic ጋር New Day ሆቴል ያለበት 1ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 112
ለበለጠ መረጃ 09 74 10 27 37
09 74 10 00 61