Job Title: ፊልም ድርሰት ፀሐፊ Company: Young Studio Job Type: Contractual Description: ያንግ ስቱዲዮ ለሾርት ፊልም እንዲሁም ለዶክመንተሪ ተከታታይ እና ያለቀ ስክሪፕት ያላቸውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ። በመሆኑም ስክሪፕቱ ያላቹ ሰዎች ከቀን 7/01/2014ዓ.ም ጀምሮ ባሉ 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ። @zoki9 0989592020 #other Brought to you by: @PostVacancy 1.4K viewsBonie ∆man, 09:20