Job Title : ሽያጭ/Sales/ እና ወኪል አከፋፋይ Company: ሰላም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር Job Type: በቋሚነት Description: ድርጅታችን ሰላም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር ባለው ክፍት የሥራ ቦታ በሽያጭ ሥራ ሰራተኞችን አሰልጥኖ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።በመሆኑም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአካል በመገኘት ማመልከት እና መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ልምድ አይጠይቅም ድርጅቱ ሚሰጠውን ስልጠና መከታተል በቂ ነው የትምህርት ደረጃ:- ማንበብና መፃፍ የሚችሉ ደመወ:- 5,000 እና (የትራንስፖርት ኮሚሽን 600) ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ ለሁሉም ሰልጣኞች የስልጠና ሰርተፍኬትን ጨምሮ በስራቸው ውጤታማ እንዲሆኑ ተጨማሪ ማበረታቻዎችን እንሰጣለን ለምዝገባ እና ስልጠና VAT ጨምሮ 306 ብር አድራሻ ፡- ካሳንቺስ የኢትዮጵያ ሴቶች አደባባይ ፊለፊት ንብ ባንክ ሚገኝበት ህንፃ ላይ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 06 ለበለጠ መረጂያ ስልክ 0912881281 011866497 join our Chanel @Jobs_in_Sheger 803 viewsBonie ∆man, edited 05:32