🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Job Title : ሽያጭ/Sales/ እና ወኪል አከፋፋይ Company: ሰላም ትሬዲንግ ኃ/የተ/ | Find Job In Ethiopia

Job Title : ሽያጭ/Sales/ እና ወኪል አከፋፋይ

Company: ሰላም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር

Job Type: በቋሚነት

Description: ድርጅታችን ሰላም ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል/ማህበር ባለው ክፍት የሥራ ቦታ በሽያጭ ሥራ ሰራተኞችን አሰልጥኖ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።በመሆኑም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአካል በመገኘት ማመልከት እና መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ልምድ አይጠይቅም ድርጅቱ ሚሰጠውን ስልጠና መከታተል በቂ ነው

የትምህርት ደረጃ:- ማንበብና መፃፍ የሚችሉ

ደመወ:- 5,000 እና (የትራንስፖርት ኮሚሽን 600)

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

ለሁሉም ሰልጣኞች የስልጠና ሰርተፍኬትን ጨምሮ በስራቸው ውጤታማ እንዲሆኑ ተጨማሪ ማበረታቻዎችን እንሰጣለን

ለምዝገባ እና ስልጠና VAT ጨምሮ
306 ብር

Dead line:- December 18/2022

አድራሻ ፡- ካሳንቺስ የኢትዮጵያ ሴቶች አደባባይ ፊለፊት ንብ ባንክ ሚገኝበት ህንፃ ላይ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 06
ለበለጠ መረጂያ

ስልክ 0912881281

0118664697

join our Channel