🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Find Job In Ethiopia

Logo of telegram channel jobs_in_sheger — Find Job In Ethiopia F
Logo of telegram channel jobs_in_sheger — Find Job In Ethiopia
Channel address: @jobs_in_sheger
Categories: Work
Language: English
Subscribers: 8.46K
Description from channel

Find your self a safe and secured Job by subscribing!
Do you have a job offer to hire? @BonieAman Send your vacancy

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages 6

2021-07-30 14:25:13 Junior Auditor(Re-advertised)
#habtewold_menkir_audit_firm
#finance
#accounting
#auditor
Addis Ababa
BA Degree in Accounting or related fields with relevant work experience in Auditing or in Accounting & attending ACCA, MA or other related educational program is highly desirable
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Deadline: July 27, 2021
How To Apply: Submit your application letter, updated CV & other supporting credentials via: habteauditor@gmail.com or in person at Habtewold Menkir Audit Firm Office, located at Mexico area, behind Addis Ababa Commercial College, at Mezid Plaza Building, office no. 607 For additional information contact Tel. 0118696362 / 0935997982
1.0K views11:25
Open / Comment
2021-07-29 20:08:59 አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ሁሉም ስራወች አስቸኳይ ስለኦኑ ፍጥነው ይመዝገቡ

ቀን 22 / 11 / 2013

1የስራው ሃይነት

ኤንጆ ስራተኛ የዘንድሮ ተመራቂ ተማሪሆች በማርኬቲንግ በአካውንቲንግ በማኔጅመንት በኢስትሪ በጆግራፊ አፕላይድ ባይሎጂ አፕላይድ በኬሚስትሪ
የትምህርት ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0 አመት ቀልጣፍም የኦኑ እና የስራ ፍላጎት ያላቸው ደሞዝ 20000

2 የስራው ሃይነት

የመኪና ሴልስ የትምህርት ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ /12 የስራ ልምድ 0 አመት ደሞዝ 10000

3 የስራው ሃይነት
አርክቴክቸር ዲዛይነር ላይ መስራት የምትችል
የ/ት ደረጃ ዲግሪ የስራ ልምድ መስራት ምት ደሞዝ 10000+

4 የስራው ሃይነት
ጆርናሊዝም Tv ላአይ ኦስተስ ምስራ
የ/ት ደረጃ ዲግሪ የስራ ልምድ 1 አመት ጀምሮ
ደሞዝ 15000+

5 የስራው ሃይነት
አካውንታንት
የ/ት ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0/2 አመት ደሞዝ 8000+

6 የስራው ሃይነት
ዲዛይነር 3D 2D መስራት ሚችሉ
የት ደረጃ ዲግሪ/ዲፕሎማ የስርም ልምድ ያላቸው ደሞዝ 10000

7የስራው ሃይነት
ካሸሪ
የት ደረጃ 12/ዲግሪ የስራ ልምድ 0/2 አመትፀሀፊ
ደሞዝ በስምምነት

8የስራው ሃይነት selsa

የት ደረጃ ዲግሪ/ ዲፕሎማ የስራ ልምድ 0/2 አመት ደሞዝ በስምምነት

አድራሻችን 22 አውራሪስ ሆቴል ከፍ ብሎ 22 clinic New Day ሆቴል ያለበት 1ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 112

ለበለጠ መረጃ
ስልክ 09 74 10 27 37
09 74 10 00 61
1.4K views17:08
Open / Comment
2021-07-28 21:27:02 አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ቀን 22 / 11 / 2013
ሁሉም ስራወች አስቸኳይ ሰለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ
የስራው ሃይነት NGo
የትምህርት ደረጃ በማንኛሁም ፊልድ ዲግሪ/ዲፕሎማ በይበልጥ በአካውንቲንግ ፣አፕላይድ ባይሎጂ፣food Enjenryng፣አፕላይኬምስተሪ፣አይድሮ ሊክስ፣ዋተር ኢንጂነሪንግ
የስራ ልምድ 0 አመት
ደሞዝ 20000

የስራ መደብ
አፕላይድ ባይሎጂ
አጭር የስራ መግለጫ'በዘርፎ ልምድያላቸው ቀልጣፋ ብዛት#4
የት/ደረጃ,, ዲግሪ
የስራ ልምድ' 0--1-ዓመት
ደሞዝ' 7500

የስራ መደብ
Envyromental halth በchemical
Engenryng
አጭር የስራ መግለጫ በኬሚካል ኢንጅነሪንግ የተመረቀች ወይም የተመረቀ የት/ደረጃ Bsc Degry
የስራ ልምድ 3 አመት
ደሞዝ በስምምነት

የስራ መደብ
ካሜራማን
አጭር የስራ መግለጫበሞያው እውትቀያላቸው የት/ደረጃ በሞያው እውትቀ ያለው ፆታ አይለይም
የስራ ልምድ 0 አመት
ደማዝ በስምምነት

የስራ መደብ
ሜንቴናንስ ባለሞ
አጭር የስራ መግለጫ በቧንቧ እና በኤሌክትሪሻን የት/ደረጃ ሰርተፍኬት/ዲፕሎማ
የስራ ልምድ 0 አመት
ደሞዝ በስምምነት

የስራ መደብ
ሴልስ
አጭር የስራ መግለጫ' በማንኛሁም ፊልድ
የተመረቀ/ች ወይም ባይመረቁ ቀልጣፋ የሆኑ
ብዛት#2
የት/ደረጃ' 10,ዲፕሎማ,ዲግሪ
የስራ ልምድ' 0-ዓመት
ደሞዝ'3500

የስራ መደብ
ግራፊክስ_ዲዛይ
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፋ በደንብ መስራት የምትችል/የሚችል
የት/ደረጃ' ዲፕሎማ
የስራ ልምድ' 0.1 ዓመት
ደሞዝ' 8000

የስራ መደብ'
ስፐርቫይዘር
'አጭር የስራ መግለጫ' በመካኒካል ኢንጅነሪንግ የተመረቀች/የተመረቀ
የት/ደረጃ' ዲግሪ
የስራ ልምድ' 1/2ዓመት
ፆታ' አይለይም
ደመወዝ' በስምምነት

የስራ መደብ
ኬሚስትሪ-መምህር/ስነዜጋ
አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፉ የተመረቀ/ች ልምድ ያለው/ያላት ብዛት#7
የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲኘሎማ
የስራ ልምድ' 0/3ዓመት
ደሞዝ' በስምምነት

የስራ መደብ
ሪሴብሽን
አጭር የስራ መግለጫ' ቆንጆ ቀልጣፋ
ልምድያላት ብዛት#2
የት/ደረጃ '10/ዲፕሌማ
የስራ ልምድ' 0-2ዓመት
ደሞዝ'3500-4000

የስራ መደብ
#ሚድ_ዋይፈሪ
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፉ የተመረቀ/ች ልምድ ያለው/ያላት ብዛት#3
የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲኘሎማ
የስራ ልምድ' 1-ዓመት
'ደሞዝ' 7500

የስራ መደብ
#ሹፌር ደረቅ 2 3
#ህዝብ_1 ብዛት#8
የት/ደረጃ' አይጠይቅም
የስራ ልምድ'1-2ዓመት
'ፆታ' ወንድ
'ደመወዝ' 10000

የስራ መደብ
Food Engineering
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፉ የተማርች ብዛት# 2
'የት/ደረጃ' ዲግሪ
'የስራ ልምድ' 0-ዓመት
'ደሞዝ' 8000

የስራ መደብ
#ምግብና_መጠጥ_ቁጥጥር/FB control
'አጭር የስራ መግለጫ'በዘርፋ የተመረቀ /ች ልምድ ያላቸዉ ብዛት#5
የት/ደረጃ'ዲኘሎማ
የስራ ልምድ'ከ0-2ዓመት
ፆታ' ሴ/ወ
ደመወዝ' 7500

የስራ መደብ
#ላብራቶሪ_ቴክኒሻን
'አጭር የስራ መግለጫ'በዘርፋ የተመረቀ /ች ልምድ ያላቸዉ ብዛት#2
የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲኘሎማ
የስራ ልምድ'ከ0-3ዓመት
ፆታ' ሴ/ወ
ደመወዝ' 8000

የስራ መደብ
#ሞባይል ባንኪንግ
'አጭር የስራ መግለጫ'በሆቴል ባንኪግ የተመረቀ/ች ብዛት#6
የት/ደረጃ' ዲፕሎማ/ዲግሪ
'የስራ ልምድ' 0 ዓመት
ደሞዝ' በስምምነት

የስራ መደብ
ኬከር ወይም ፒስተሪ
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፉ የተመረቀ/ች ልምድ ያለው/ያላት
የት/ደረጃ' ሰርተፍኬት/ዲፕሎማ

የስራ መደብ
#ጥገና_ሰራተኛ
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፉ በቴክኒክ ሙያ የተመረቀ የቧንቧ የኤሌክትሪክ አጠቃላይ ጥገና ላይ ልምድ ያለው ብዛት# 10
የት/ደረጃ' 10+/Level
የስራ ልምድ' 0-2 ዓመት
ደሞዝ' 5000

የስራ መደብ
#እስቶር ኪፕር
'አጭር የስራ መግለጫ'በዘርፋ የተመረቀ/ች ብዛት#2
'የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲኘሎማ
የስራ ልምድ'ከ1-2ዓመት
ፆታ' ሴ/ወ
ደመወዝ' 7000

የስራ መደብ
# IT
'አጭር የስራ መግለጫ'በዘርፋ የተማረች /የተማረ ልምድ የሌላት ብዛት#3
የት/ደረጃ' ዲፕሎማ/ዲግሪ
የስራ ልምድ'0-ዓመት
ፆታ'ሴ
ደመወዝ' 6500

የስራ መደብ
#አካውንታንት/ባንክ ላይ የሰሩ
'አጭር የስራ መግለጫ'በዘርፋ የተመረቀ/ች ብዛት#3
የት/ደረጃ' ዲግሪ
የስራ ልምድ' ከ0-2ዓመት
ፆታ' ሴ/ወ
ደመወዝ' 9000+

የስራ መደብ
# ፕርቼዘር
'አጭር የስራ መግለጫ'በዘርፋ
የተመረቁ ወይም የጨረሱ ብዛት#4
የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
የስራ ልምድ' ከ1-2ዓመት
ፆታ' ሴት/ወንድ
ደመወዝ' 9000

የስራ መደብ
#ሲኒየር መካኒክ
'አጭር የስራ መግለጫ በሞያው የተመረቁ 'ብዛት# 7
የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ
የስራ ልምድ'5-ዓመት
'ፆታ' አየለይም
ደመወዝ' 7000

የስራ መደብ
# ፀሀፊ
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፉ የተማረች/የሰራች ብዛት#3
የት/ደረጃ' ዲፕሎማ
የስራ ልምድ' 1/2_ዓመት
ደመወዝ' 7000

' የስራ መደብ'
#በያጅ
'አጭር የስራ መግለጫ በዘርፍ በቴክኒክና መያ የስለጠነ ብዛት#7
የት/ደረጃ' ሰርተፍኬት
የስራ ልምድ' 1/2 ዓመት
ፆታ' ወንድ
ደመወዝ' በስምምነት

የስራ መደብ
#ሞግዚት
'አጭር የስራ መግለጫ' ለትምህርት ቤት ላይ በበቂ ሁኔታ የሰራ/የሰራች ወይም ሰርተፍኬት ያላቸው ብዛት#5
የት/ደረጃ' 10+ሰርተፍኬት
ፆታ' ሴት
ደመወዝ' 6000

የስራ መደብ
#ምግብ_ዝግጅትበሁሉም
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፋ ላይ በበቂ ሁኔታ የሰራ/የሰራች ወይም ሰርተፍኬት ያላቸው ብዛት#30
የት/ደረጃ' 10+
ፆታ' ወ/ሴ
ደመወዝ' 7500

የስራ መደብ
#ካሸር
'አጭር የስራ መግለጫ' በዘርፋ የሰራች ብዛት#8
የት/ደረጃ' 10+ዲፕሎማ
የስራ ልምድ' 0/1-ዓመት
ፆታ' ሴት
ደመወዝ' 4500

አድራሻ ፡ 22 ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ 22ማዞሪያ clinic አጠገብ New Day ህንፃ 1ፎቅ ለበለጠ መረጃ
09 74 10 27 37
09 74 10 00 61
1.8K views18:27
Open / Comment
2021-07-27 20:51:15 ክፍት የስራ ቦታ

ድርጅታችን ግድማስ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ 70 የሽያጭ ሰራተኞችን አሰልጥኖ ወደስራ ማሰማራት ይፈልጋል፡፡

የስራ አይነት፡- የሽያጭ ሰራተኛ
የት/ደረጃ፡- 10 እና ከዛ በላይ
ፆታ፡- አይለይም
ደመወዝ፡- 4000 እና የትራንሰፖርት 800 ብር
የስራ ልምድ፡- ድርጅቱ የሚሰጠውን ስልጠና መውሰድ ብቻ በቂ ነው

ድርጅታችን የሚፈልጋቸው የሽያጭና ሰራተኞች
ከሰው ጋር መግባባት የሚችሉ
ደምበኞችን በቀላሉ ማግኘት የሚችሉ
በድርጅቱ ህግ መሰረት የሚሰሩ
ሰለ ድርጅቱ ለደንበኞች በቂ ገለፃ መስጠት የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል

የስልጠናው ዓይነት ፡- መሰረታዊ የንግድ ክህሎት እና ሌሎች ለስራው ብቁ የሚያደርጉ ትምህርቶች

ሁሉንም ስልጠና የወሰደ እና ዋስ ማቅረብ የሚቺል የድርጅቱ ሰራተኛ ሆኖ የቅጥር ውል ይፈጽማል፡፡

ለምዝገባ እና ስለ ስራው ጠቅላላ መረጃ ለማግኘት በአድራሻችን መሰረት በአካል በመምጣት ማግኘት ይቻላል፡፡


የምዝገባ የመጨረሻ ቀን:- 22/11/2013

አድራሻ፡- 22 ጌታሁን በሻ ህንፃ 100 ሜትር ገባ ብሎ አዲሰ ህይወት ሆሰፒታል አጠገብ ነሲቡ ሞላ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር302፡፡ ለበለጠ መርጃ
ስልክ፡-0118536179
0922-997000
260 views17:51
Open / Comment
2021-07-27 12:42:24 We are grateful for those of you who joined our voice chat and placed your comment. We will look forward in improving our work for a better Income.

And don't forget to share our channel's link to your friends and family to help us gain more subscribers as we work and help us stay motivated in doing our job.

Stay Tuned!
835 views09:42
Open / Comment
2021-07-27 12:18:44 We are live on Voice Chat! Join in and Comment what you feel.
865 views09:18
Open / Comment
2021-07-27 12:18:18 https://t.me/Jobs_In_Sheger?voicechat=d344d3daa06d74577a
859 views09:18
Open / Comment
2021-07-27 12:17:31 Voice chat in 10 Secs
769 views09:17
Open / Comment