🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

#አብሪ_አመት #Abri_year አመት ከመቀየር ባሻገር?  ሰው ነኝ እስካልን ድረስ የማሰብ አ | JOT MEDIA - JSDP

#አብሪ_አመት #Abri_year
አመት ከመቀየር ባሻገር? 
ሰው ነኝ እስካልን ድረስ የማሰብ አቅማችንን አለመጠቀም ይቅርታ የሌለው ስህተት ነው
Beyond Changing the Year
    ኑ ለአዲስ አመት ሳይሆን ለህይወታችን አብረን እናቅድ!
Brought to you by:
Abriminds and Coca-Cola Beverages Africa:Ethiopia
በእለቱ የሚኖሩን ፕሮግራሞች
ስልጠና   አነቃቂ ንግግሮች
የsmall Light ማብሰሪያ
የሙዚቃ ድግስ ስነ-ጽሁፍ 
የስዕል ኤግዚቢሽን  የሜንቶርሺፕ ዕድል
በsmall Light scholarship /ነፃ የትምህርት ዕድል

ቅዳሜ ሙሉ ቀን( ነሃሴ 28,2014)
ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ - 6:30 ከሰዓት 8፡00 -  11:30
ምሳ በግል/Self Sponsered
በግዮን ሆቴል ሳባ አዳራሽ
ለመመዝገብ ሙሉ ስም በsms በዚህ ስልክ ቁጥር ይላኩ 09-01-17-77-17


#AbriMinds #Cocacola #Enat_Bank #Kibur_collage #New_year #Inspirational #Motivational #MindSet
#Inspire_Ethiopia #Testiomoney_Ethiopia
@Abriminds