የዒድ አል-ፈጥር በዓል ሀሙስ ነው። በዛሬው ዕለት አዲስ የሸዋል ጨረቃ ሊታይ ባለመቻሉ የዘንድሮው ዒድ አል - ፈጥር የሚውለው ዕለተ ሐሙስ ግንቦት 5 ቀን 2013 መሆኑ መረጋገጡን HARMAIN SHARIFAINን ዋቢ በማድረግ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አስታውቋል። @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT 83 viewsKalsh, 16:47