Get Mystery Box with random crypto!

100 ጥቁር ጉንዳኖችን እና 100 ቀይ ጉንዳኖችን ሰብስበው በጠርሙስ ውስጥ ብናስቀምጠው ምንም ነገ | ቅኔ ያለው ትውልድ

100 ጥቁር ጉንዳኖችን እና 100 ቀይ ጉንዳኖችን ሰብስበው በጠርሙስ ውስጥ ብናስቀምጠው ምንም ነገር አይከሰትም አይፈጠርም ሁሉም ሰላም ፣ ነገር ግን ጠርሙሱን ከነበረበት ቦታ አንስተን በኃይለኛ ብንበጠብጠው እና መልሰን ብናስቀምጠው ጉንዳኖቹ እርስ በእርስ መገደል እና መዋጋት ይጀምራሉ ፡፡ እውነተኛው ጠላት ጠርሙሱን ያናውጠው ሰው ቢሆንም ቀዮቹ ጥቁር ጠላት እንደሆነ ያምናሉ ጥቁር ደግሞ የጥቁሮቹ ጠላት ቀዮቹ እንደሆኑ ነው የሚያምኑት ፡፡ በሕብረተሰቡ ውስጥም ተመሳሳይ ነው ፡፡

ወንዶች እና ሴቶች
ግራ እና ቀኝ
ሀብታምና ድሃ
እምነት ከሳይንስ
ሐሜት ፣ ወሬ ፣ ወዘተ ...

እርስ በእርሳችን ከመዋጋታችን በፊት እራሳችንን መጠየቅ አለብን-ጠርሙሱን ያናወጠው ማነው?



╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀:
@keney_serezoch
@keney_serezoch
╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ

ፍቅር አሁን !!