🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ይህች የ2 ልጆች እናት ሰልዋ_ሁሴን ትባላለች!! ባለ ፈገግታዋ ሴት የምትኖረው እንግሊዝ ዉስጥ ሲሆ | ቅኔ ያለው ትውልድ

ይህች የ2 ልጆች እናት ሰልዋ_ሁሴን ትባላለች!! ባለ ፈገግታዋ ሴት የምትኖረው እንግሊዝ ዉስጥ ሲሆን በዓለም ላይ ያለልብ የምትኖር 2ተኛዋ ሴት ናት።

ልቧን ያሳጣትን ከባድ የቀዶ ጥገና ሕክምና ካደረገች በኋላ ህይወቷ ሙሉበሙሉ ተቀይሮ ጀሪካን የሚያህል ሰው ሠራሽ ልብ በጀርባዋ ተሸክማ ትዞራለች!

በእንግሊዝ ሀገር በዚህ መልኩ የምትኖር ብቸኛ ሴት ስትሆን ጀርባዋ ላይ ያለው ቦርሳ ዉስጥ 6.8ኪ.ግ የሚመዝን ባትሪ አለ!ልቧን ያንቀሳቅሳል:ደሟ ሰዉነቷ ዉስጥ ተሠራጭቶ ደረቷ ዉስጥ ካለው ልብ መሰል ፕላስቲክ ጋር ተገናኝቶ ይሄድ ይመጣ ዘንድ ያግዛል!!

# የተሰጡን ስጦታዎች እረቂቅ ናቸው እያመሰገነው ስጦታዎቹ እዲቆዩልን እየጠየቅነው አሁንን ጣፍጦን እንኑረው !

╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀:
@keney_serezoch
@keney_serezoch
╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ

ፍቅር አሁን !!