🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

Take my crown away but not my books/ዘውዴን ውሰዱ መፅሀፎቼን ግን እንዳትነኩ | ቅኔ ያለው ትውልድ

Take my crown away but not my books/ዘውዴን ውሰዱ መፅሀፎቼን ግን እንዳትነኩ
"The King's Speech " የተሰኘውን ፊልም ብዙዎቻችን ተመልክተነዋል። አንድ መስፍን ለፍቅር ሲል የእንግሊዝ ንጉስነትን ስልጣን እምቢ ብሎ ተራ ህይወትን ሲመርጥ በፊልሙ መጀመሪያ ላይ እናያለን።

በፊልሙ ላይ ያላየነው ተያያዥ ታሪክ ይህ አፍቃሪ ፣ መፅሀፍ አፍቃሪም ጭምር እንደሆነ ነው። ምንም እንኳን ለሚወዳት ሴት ሲል፣ የንጉሥነት ስልጣኑን እስከመተው ቢደርስም፣ ከልጅነቱ ጀምሮ ካጠራቀማቸው 3000 ቅጾች ካሉት የመፅሀፍት ስብስቡ ጋር ለመለያየት ፍቃደኛ አልነበረም። ይህ የእውነተኛ መፅሀፍት አፍቃሪ ባህሪ ነው።እናም ከቤተ መንግሥቱ ወጥቶ ሲሄድ ይዞት የወጣው ንብረት 3000 መፅሀፍቱን ብቻ ነው።
"ጌታ ሆይ የምበላው ምግብ፣ የምወዳት ሴት፣ የማነበው መፅሀፍ አታሳጣኝ! ሌላው ትርፍ ነው!" ያለ ይመስለኛል!


╭•❀|❀:✧๑♡๑✧❀|❀:
@keney_serezoch
@keney_serezoch
╰ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ

ፍቅር አሁን !!