……………… …………… ለማምሻ ". . . ይሄ ዘመን ብዙ አደናጋሪ ሀሳቦችና ፈጠራ ዎች የሞሉበት ጊዜ ነው።ጨርሶ ማመንም ፣ ጨርሶ አለማመንም ሁለቱም ስህተት የሆኑበት። ይሁንና መስገድ እንኳን ቢያዳግት ክብር አለመን ፈግና ለፍርድ ትክክለኛ መሆን ተፈጥሮዋችን ግድ ይለናል።" {……ዓለማየሁ ገላጋይ፦ ታለ/ በእውነት ስም ከሚለው መፅሐፉ ከገፅ -17. …………} ┄┄┉✽̶»̶̥ ͜͡ ❀❀ ͜͡»̶̥✽̶┉┄ @keney_serezoch @keney_serezoch ┄┄┉✽̶»̶̥ ͜͡ ❀❀ ͜͡»̶̥✽̶┉┄ ……ፍቅር አሁን 225 views15:27