🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

❝ዝም ስትል የማታውቅ የሚመስላቸው ብዙ ናቸው..ምክንያቱም እነሱ በማውራት ያምናሉና ነገር ግን ያወ | We Inspire You

❝ዝም ስትል የማታውቅ የሚመስላቸው ብዙ ናቸው..ምክንያቱም እነሱ በማውራት ያምናሉና ነገር ግን ያወሩትን አይኖሩትም።...አንተ ግን በማውራት አትመን ዝም ብለህ ልታወራ የፈለከውን ኑረው ከዛም ባንተ ዝምታ ውስጥ የኖርከው ህይወት ጥሶ ይወጣና አንተ ዝም እንዳልክ ሳታወራ ሰዎች ያወሩልሃል።❞

Join Now @keya_derartu