Get Mystery Box with random crypto!

ልዩ ነፃ ሙሉ የሞዴሊንግ ስልጠና ከ አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ ለተከታታይ 3 ቀናት አዘጋጀልዎ። በስል | We Inspire You

ልዩ ነፃ ሙሉ የሞዴሊንግ ስልጠና ከ አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ ለተከታታይ 3 ቀናት አዘጋጀልዎ። በስልጠናው ስለ ሞዴሊንግ እና ተያያዥ ነገሮች ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን
ሳይኮሎጂ(psychology)
ስለ ፋሽን እና ሞዴሊንግ
Self make up ስልጠና ይሰጣል። ከዚህ በተጨማሪ የተለያዩ ጨዋታዎችን ያካተትን ሲሆን ለአሸናፊዎች ልዩ ልዩ ሽልማቶችን ይዘን ቀርበናል። ነሀሴ 18,19 እና 20 እታለም ሲኒማ አይቀርም!!
@bestpicturessss
@bestpicturessss
@bestpicturessss

ለበለጠ መረጃ
@Yozed5
@Lensi19

አልፋ ሞዴሊንግ አካዳሚ
አምባሳደሮች የሚፈሩበት