Get Mystery Box with random crypto!

King Jesus Christ

Logo of telegram channel kingjesus7 — King Jesus Christ K
Logo of telegram channel kingjesus7 — King Jesus Christ
Channel address: @kingjesus7
Categories: Religion
Language: English
Subscribers: 130
Description from channel

King Jesus Christ for all creation

Ratings & Reviews

4.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


The latest Messages

2021-09-04 12:01:51
13 views09:01
Open / Comment
2021-08-31 13:49:48
“እንዲህም ሆነ፤ በነጋው ሙሴ ወደ ምስክሩ ድንኳን ውስጥ ገባ፤ እነሆም፥ ለሌዊ ቤት የሆነች የአሮን በትር አቈጠቈጠች፥ ለመለመችም፥ አበባም አወጣች፥ የበሰለ ለውዝም አፈራች።”
— ዘኍልቁ 17፥8
26 views10:49
Open / Comment
2021-08-26 19:13:28 “እነዚያ በሰረገላ እነዚያም በፈረስ ይታመናሉ፤ እኛ ግን በአምላካችን በእግዚአብሔር ስም ከፍ ከፍ እንላለን።”
— መዝሙር 20፥7
48 views16:13
Open / Comment
2021-08-24 17:21:37
64 views14:21
Open / Comment
2021-08-24 17:21:37 ሻሎም ቅዱሳን
2ኛ ቆሮ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ይህንም እላለሁ፦ በጥቂት የሚዘራ በጥቂት ደግሞ ያጭዳል፥ በበረከትም የሚዘራ በበረከት ደግሞ ያጭዳል።
⁷ እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም።

ከታች እንደምትመለከቱት ዛሬ አንድ Video ይዤላቹ መጥቻለው። በአደራ የተቀበልኩትን ወንጌል ጌታ ረድቶኝ በብዙ እያገለገልኩ ያለው ስሆን፥ ለዚህም አገልግሎት ግብዓት የሚሆኑ Sound Systems, Camera እንዲሁም ሌላም ሌላም ለመግዛት የገቢ ማሰባሰቢያ (Fundraisung) እያደረግን ስለሆነ፥ እርሶም በገንዘቦ ይህን ራዕይ እንዲደግፉ ጥሪ አቀርብሎታለው። ተባርካቿል!
የእግዚአብሔር ሰው ነቢይ አማኑኤል ዳባ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000333292387
አማኑኤል ዳባ
ስልክ ቁጥር
+251922768942
66 viewsedited  14:21
Open / Comment
2021-08-23 17:07:04 መዝሙር 34
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ይህ ችግረኛ ጮኸ፥ እግዚአብሔርም ሰማው፥ ከመከራውም ሁሉ አዳነው።
⁷ የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።
⁸ እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ እዩም፤ በእርሱ የሚታመን ሰው ምስጉን ነው።
58 views14:07
Open / Comment
2021-08-22 16:53:17 መዝሙር 71
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፥ እግዚአብሔር ሆይ፥ ከታናሽነቴ ጀምረህ መታመኛዬ ነህና።
⁶ ከማኅፀን ጀምሮ በአንተ ተደገፍሁ፥ ከእናቴም ሆድ ጀምሮ አንተ መሸሸጊያዬ ነህ፤ ሁልጊዜም ዝማሬዬ ለአንተ ነው።
63 views13:53
Open / Comment
2021-08-18 22:10:01 ተጀምሮአል

በዚህ zoom ላይ ይቀላቀሉን
meeting ID 6464054068
passcode 092276
ለሌሎች እንዲደርስ ለመባረክም ምክነያት ይሆኑ ዘንድ share ያርጉት ..!
87 views19:10
Open / Comment
2021-08-18 01:02:59
87 views22:02
Open / Comment
2021-08-18 01:02:35 ዛሬ ምሽት ከ4:00 ጀምሮ
Live on
Facebook and Zoom
ፀጋን እና የእግዚአብሔርን ቃል የምንካፈልበት እንዲሁም ነፃ የመውጣት ጊዜ ይኖረናል
በዚህ zoom ላይ ይቀላቀሉን
meeting ID 6464054068
passcode 092276
ለሌሎች እንዲደርስ ለመባረክም ምክነያት ይሆኑ ዘንድ share ያርጉት ..!
ፀጋ ይብዛላችሁ
70 views22:02
Open / Comment