🔥 Burn Fat Fast. Discover How! 💪

ላዛር ሞዴሊንግ ኢትዮጵያ አዲስ እይታ የ ፍሽን ምርቃት በ ቢሾፍቱ ኪሎሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል። መ | LAZAR MODELLING ETHIOPIA & Event

ላዛር ሞዴሊንግ ኢትዮጵያ

አዲስ እይታ የ ፍሽን ምርቃት በ ቢሾፍቱ ኪሎሌ ኢንተርናሽናል ሆቴል።
መግቢያ 100 ብር ብቻ።
እሁድ በ27/06/2014 ከ8:30 ጀምሮ።

በእለቱ ታላላቅ የሞዴሊንግ ባለሙያ እና አርቲስቶች ስለሚገኙ ይምጡና የማይረሳ
ጊዜ ያሳልፉ አክባሪ ጠሪዎ ላዛር ሞዴሊንግ ኢትዮጵያ ።
https://t.me/Lazar_modeling