Get Mystery Box with random crypto!

LAZAR EVENT ORGANIZATION ለልብስ ዲዛይነሮች፦ | LAZAR MODELLING ETHIOPIA & Event

LAZAR EVENT ORGANIZATION

ለልብስ ዲዛይነሮች፦

ላዛር ኤቨንት በሚያዘጋጀው 4ተኛ የፋሽን ሾዉ ምሽት ላይ ልምድ ያላቸዉን ዲዛይነሮች እንፈልጋለን
ለዲዛይነሮቹ ልዩ ልዩ ጥቅሞችን አዘጋጅተናል

በእለቱም ታላላቅ አርቲስቶች የሚገኙበት፣የሚድያ አካላት በሚገኙበት ታላቅ እና ደማቅ ፋሽን ሾው ላይ ስራችሁን ማስተዋወቅ ምትፈልጉ፦
ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ።

ማሳሰቢያ፦
▻አጠቃላይ አልባሳት በ 21 ቀን በሚገባ አጠናቆ ማስረከብ የሚችል መሆን አለበት።

ለመመዝገብ
0939512980 / 0941080792

https://t.me/Lazarevent