Get Mystery Box with random crypto!

የላዛርን 2ተኛ አመት ክብረ በዓልን በማስመልከት ላዛር ከዚህ በፊት እሚታወቀብትን የበጎ አድራጎት | LAZAR MODELLING ETHIOPIA & Event

የላዛርን 2ተኛ አመት ክብረ በዓልን በማስመልከት ላዛር ከዚህ በፊት እሚታወቀብትን የበጎ አድራጎት ስራዎችን እየሰራን ለማክብረ አቅድናል። ለዚህ ሀሳብ ይረዳን ዘንድ የ ቢሾፍቱ የመጀመሪያዎቹ ሞዴሎች እሚሳተፉበት በአይነቱ ለየት ያለ Classic Fashion Show በ ኪሎሌ ሆቴል በነሀሴ 29 በዕለተ እሁድ ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል።

አዘጋጅ ደግሞ ብዙ ጊዜ የ ፋሽን ምሽት በማዘጋጀት እሚታወቀው ላዛር ኤቨንት ነው ሀሳባችንን እምትደግፋ በሙሉ ትኬቱን በመግዛት ከጎናችን ትሆኑ ዘንድ እንጠይቃለን።

የአንዱ ትኬት ዎጋ 100 ብር።
ለተጨማሪ መረጃ +251939512980
+251941080792

@Lazar_modeling